Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ ከነገ ጀሞሮ ለሆሳዕና  ጥናት እንጀምራለን! ምስባክ እናጠናለን!(የዑደቱን የቅዳሴው | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ማሳሰቢያ

ከነገ ጀሞሮ ለሆሳዕና  ጥናት እንጀምራለን!

ምስባክ እናጠናለን!(የዑደቱን የቅዳሴውን )

አቡን ምልጣን ምዕዋድ
የቅዳሴ አገባብ ሥርዓት እንማማራለን!
አርኅው ኆኃተ መኳንንት በዜማ እንማራለን!
ጸልዩ በእንተ አበዊነ እንማራለን!
በእንተ ብጹዕ እንማራለን!
ሆሳዕና በአርያም በዜማ እስከ ድርቡ እንማራለን!
ሠራዊት የጎርጎርዮስን እንማራለን!

ከቅዳሴ በኋላ ጸሎተ ፍትሃቱ ላይ ዲያቆኑ የሚያዜመውን ዜማ እንማራለን!

የምንማረው! በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የ YouTube ቻናል ነው! ቻናሉን Subscribe በማድረግ ይጠብቁን ይማሩ!



https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw



Subscribe አድርጋቹ ጠብቁ! አሁኑኑ