Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2023-04-06 20:55:27 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 239

ጥያቄው?

ሰላም ዲ/ን እንዴት ነህ? በጣም አመሰግናለው በርታ።  ሌላ ጥያቄ ነበረኝ 1. ሃጢያት ደረጃ አለ ወይ?                  2. አንድ ዲ/ን ወይም ክህነት ያለው ሰው ከዝሙት ውጪ ሌላ ሃጢያት ብሠራ ለምሣሌ ሌብነት, ውሽት, ሀሜት.......ወዘተ ብሆን ክህነቱ ይሻራል ወይስ አይሻሪም?

መልስ

1 የኃጢያት ቲኒሽ የለውም ኃጢያት ኃጢያት ነው! 2 ይሻራል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
565 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:52:36 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 238

ጥያቄው?
ሰላም
ይቅርታ እኔ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነውና ወደ ጥያቄ ስገባ ጥያቄ ሁለት ሴቶች በተመሳሳይ ወደድኩኝ አንደኛዋ
2 አመት አብረን በፍቅር የቆየን  ሁለተኛዋ ከተዋወቅኳት ሶስት አራት ወራቶች ተቆጠረ እናም ሁለቱንም በተመሳሳይ ሁኔታ በጣም እየወደድኳቸው ነው ሁለቱንም የሚለያያቸው ነገር አለ እሱም የመጀመሪያዋ ክብረ ንፅህና አላት እምቱ ግን እስልምና ነዉ ሁለተኛዋ ደሞ ክብረ ንፅህናዋ አታለች እምነቱዋ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው ከየትኛቸው ጋር መቅጠል እንዳለብኝ ምትሉኝ ነገር ካለ .....
አመሰግናለሁ

መልስ

በመጀመሪያ ደረጃ 2 ሴት ማፍቀርህ ስህተት ነው!ሲቀጥል ከእምነት ከማይመስልህ ሰው ጋር መፋቀርህ ሌላ ስህተት ነው! ሙስሊሟን ከቻልክ አስጠምቃል ካልቻልክ ተዋት! ከዚችኛዋ ጋር ብትሆን ይሻላል ቢያንስ በዕምነት አንድ ናችሁ!

ለምሳሌ የአንዲት የዱር እንስሳ ሥጋ በጣም ወፋፍራም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ከሚያቀርቡልህና  ቀጨጭ ያለች የፍየል ሥጋ ከሚያቀርቡልህ የቱን ትመርጣለህ?

የፍየሏን አደለምን? ታዲያ ስለምን ከዱር እንስሳ ጋር ትሆናለህ? ከቻልክ ወደ አንተ አምጣት ካልቻልክ ተዋት!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
539 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:51:43 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 237

ጥያቄው?
ስለ ወሊድ መቆጣጠሪያ ቤተ ክርስቲያን ምን ትላለች?

መልስ

አይቻልም !ትላለች!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
509 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:50:12 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 236

ጥያቄው?
በምቀኛ ; በሰዉ እጅ ለሚፈተን የምትመክሩት ምን አይነት ፀሎት ነው?የእናንተስ ምክረ ሃሳብ ?

መልስ
ይሄ ነገር የሚሠራው የሰይጣን በሆኑት ሰዎች ላይ ነው! በሚጾም በሚጸልይ በሚሰግድ በሚመጸውት ሰው ላይ ሥልጣን የለውም! መዝሙረ ዳዊት  ውዳሴ ማርያም  መልክአ ኢየሱስ ወዘተ..... ጸልይ

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
484 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:48:19 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 235

ጥያቄው?
ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ነበረ በገሃድ ፆም ፆሙን አፍርሶ ሁለቴ ዝሙትን የፈፀመ ሰው ለንስሀ አባቱ ሳይናገር መፆም ይችላል???

መልስ

ለምሳሌ  አንድ ንጹሕ ነጭ ልብስ ጭቃ ነክቶት ቁሽሽሽሽ ቢል ሳይታጠብ ነጫጭ ልብስ ከለበሱ ሰዎች ጋር አብሮ ንጹሕ ተብሎ ይቆጠር ዘንድ ይቻላል? አይቻልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
481 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:46:22 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 234

ጥያቄው?
Selam memhr 1 tyake nebereghn hilme lelit yemiyaschegrew sew dngl bihon teklil ygebawal ende

መልስ

መልሱን ከመመለሴ በፊት አንድ ነገር ልል ወደድኩ ህልመ ሌሊት አጋጥሞን ጠዋት ስንነሳ በተፈጠረው ነገር ደስተኛ ከሆንን ኃጢያት ነው! በል በተፈጠረው ነገር ደስተኛ ከሆንክ ሰይጣን ባመጣብህ ነገር ደስተኛ ከሆንክ ኃጢያት ነው! ግን በሆነው ነገር ከተጸጸትክ ኃጢያት አይሆንም! መጸጸትም ያስፈልጋል ግድ ነው! ሰውዪው ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመውም ድንግል ስለሆነ  ተክሊል ይገባዋል!(መጸጸቱን አስተውልልኝ)

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
492 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:41:11 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 233

ጥያቄው?
እሺ ስለ ክህነት የጠየከኝን ጥያቄ ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ!!!
ጥያቄ በልጅነቴ ሰ/ተማሪ ነበርኩ ቤተክርስቲያንንም ወድ ነበር አሁን ግን University 2ኛ አመት ተማሪ ነኝ ቤተክርስቲያን የሚባል ዕርግፍ አድርጌ ተውኩ እና ወንድሜ በፊት ያለኝን የቤተክርስቲያን ፍቅር እንዴት አድርጌ ልመልስ???

መልስ

ደግመህ በመሄድ ነው ልትመልሰው የምትችለው! ደጋግመህ በመሄድ ወደ ቀደመ ግብርህ ፍቅርህ መመለስ ትችላለህ!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
549 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:39:38 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 232

ጥያቄው?
ሠላም ዲያቆን እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር : ጥያቄውም
ካህኑ "ሥለ አንዱ ፈንታ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እናፈራ ዘንድ " ሲል ምን ማለት ነው ?

መልስ

ህየንተ አሐዱ ፴ ወ፷ ወ፻ ይላል መጽሐፈ ሰዓታት ላይ እናም አንዴ በተማርነው ከቻልን 100 ካልቻልን 60 ካልቻልን ደግም 30 ማፍራት እንድንችል አንድም እኛ አንድ ነገር ስናደርግ አየተው በኛ ምክንያት 30 60 100 ሰዎች ከኃጢያት ወተው ጥሩ ፍሬ ያፈሩ ዘንድ ነው አንድም እኛ 1 ሰው ሆነን ሳለ እኛ አስተምረን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እናፈራ ዘንድ (ነፍሳትን እናድን ዘንድ) ወዘተ.... በብዙ ይተረጎማል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
574 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:32:20 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 231

ጥያቄው?
Ene awalaj nurse negn ena salawald aliwulm silezih betechirstian ayidelem awalje yewoledech set bet kegebah tetemkeh new mitgebaw yilegnal tadya ene bezih miknyat hije alakim  metsihafu MN yilal

መልስ

ይሄንን ካንቺ ጋር እኮ አያገናኘውም! ለምሳሌ አንድ ዶክተር የሆነ ሰው  ተፈንክቶ ቢመጣና ደሙን ቢጠራርግለት እና ቢሰፋው ከዛ በኋላ ተጣጥቦ ልብሱን ቀያይሮ ወደ ቤተ ክርስቲያን ደም ስለነካ ብቻ ይከለከላልን? አይደለም! ስለዚህ አንቺም ተመሣሣይ ነው ማዋለድሽ ከቤተ ክርስቲያን ከቅዱስ መቅደሱ አይነጥልሽም! ማድረግ ያለብሽ ነገር ልንገርሽ መጀመሪያ ያዋለድሽበትን ልብስ ቀይሪ በደንብ 1 ነጥብ እንኳን የደም ፍንጣሬ አካልሽ ላይ እንዳይቀር ከዛ ንጹሕ ልብስ ለብሰሽ ሰውነትሽን ንጹሕ አድርገሽ ሠዠመግባት ትችያለሽ ! ከተከለከልሽማ እድሜ ልክሽን ከእግዚአብሔር ሳትገናኚ ሳትቆርቢ ሳትጠመቂ መኖርሽ ነው ይሄ ደግሞ ተገቢ አይደለም! ትችያለሽ እሺ!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
733 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:08:41 ዝግጁ ናችሁ? በጣም ብዙ ጥያቄ መቷል አንድ በአንድ ለመመለስ በእግዚአብሔር ቸርነት እሞክራለሁ!

10 ጥያቄዎችን እንመልሳለን! ለዛሬ!

መልካም ቆይታ
ሼር አድርጉና ልጀምር!
805 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ