Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 234 ጥያቄው? Selam memhr 1 tyake nebereghn hilme l | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 234

ጥያቄው?
Selam memhr 1 tyake nebereghn hilme lelit yemiyaschegrew sew dngl bihon teklil ygebawal ende

መልስ

መልሱን ከመመለሴ በፊት አንድ ነገር ልል ወደድኩ ህልመ ሌሊት አጋጥሞን ጠዋት ስንነሳ በተፈጠረው ነገር ደስተኛ ከሆንን ኃጢያት ነው! በል በተፈጠረው ነገር ደስተኛ ከሆንክ ሰይጣን ባመጣብህ ነገር ደስተኛ ከሆንክ ኃጢያት ነው! ግን በሆነው ነገር ከተጸጸትክ ኃጢያት አይሆንም! መጸጸትም ያስፈልጋል ግድ ነው! ሰውዪው ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመውም ድንግል ስለሆነ  ተክሊል ይገባዋል!(መጸጸቱን አስተውልልኝ)

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot