Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 238 ጥያቄው? ሰላም ይቅርታ እኔ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነውና ወደ ጥያቄ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 238

ጥያቄው?
ሰላም
ይቅርታ እኔ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነውና ወደ ጥያቄ ስገባ ጥያቄ ሁለት ሴቶች በተመሳሳይ ወደድኩኝ አንደኛዋ
2 አመት አብረን በፍቅር የቆየን  ሁለተኛዋ ከተዋወቅኳት ሶስት አራት ወራቶች ተቆጠረ እናም ሁለቱንም በተመሳሳይ ሁኔታ በጣም እየወደድኳቸው ነው ሁለቱንም የሚለያያቸው ነገር አለ እሱም የመጀመሪያዋ ክብረ ንፅህና አላት እምቱ ግን እስልምና ነዉ ሁለተኛዋ ደሞ ክብረ ንፅህናዋ አታለች እምነቱዋ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው ከየትኛቸው ጋር መቅጠል እንዳለብኝ ምትሉኝ ነገር ካለ .....
አመሰግናለሁ

መልስ

በመጀመሪያ ደረጃ 2 ሴት ማፍቀርህ ስህተት ነው!ሲቀጥል ከእምነት ከማይመስልህ ሰው ጋር መፋቀርህ ሌላ ስህተት ነው! ሙስሊሟን ከቻልክ አስጠምቃል ካልቻልክ ተዋት! ከዚችኛዋ ጋር ብትሆን ይሻላል ቢያንስ በዕምነት አንድ ናችሁ!

ለምሳሌ የአንዲት የዱር እንስሳ ሥጋ በጣም ወፋፍራም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ከሚያቀርቡልህና  ቀጨጭ ያለች የፍየል ሥጋ ከሚያቀርቡልህ የቱን ትመርጣለህ?

የፍየሏን አደለምን? ታዲያ ስለምን ከዱር እንስሳ ጋር ትሆናለህ? ከቻልክ ወደ አንተ አምጣት ካልቻልክ ተዋት!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot