Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-04-07 21:46:26 #ሥርዓተ_ቅዳሴ_ዘሆሳዕና ክፍል ስድስት ከዚህ በኋላ ካህናት ቅዳሴ ይግቡ እንደተለመደው በምሥራቅ ሳይሆን በምዕራብ በር ይግቡ ሰራዒው ዲያቆን ከፊት  በስተምዕራብ በኩል ባለው በተዘጋው የቤተ መቅደስ በር ፊት ለፊት ቆሞ ሦስት ጊዜ በዕዝል ዜማ እንዲህ ይበል፡፡ ይ.ዲ አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት! አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት! አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት! ካህኑም ቤተ መቅደስ ውስጥ በመሆን ፊቱን ወደ ምዕራብ…
1.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:44:32 #ሥርዓተ_ቅዳሴ_ዘሆሳዕና

ክፍል ስድስት

ከዚህ በኋላ ካህናት ቅዳሴ ይግቡ እንደተለመደው በምሥራቅ ሳይሆን በምዕራብ በር ይግቡ ሰራዒው ዲያቆን ከፊት  በስተምዕራብ በኩል ባለው በተዘጋው የቤተ መቅደስ በር ፊት ለፊት ቆሞ ሦስት ጊዜ በዕዝል ዜማ እንዲህ ይበል፡፡

ይ.ዲ አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት!
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት!
አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት!

ካህኑም ቤተ መቅደስ ውስጥ በመሆን ፊቱን ወደ ምዕራብ አዙሮ በተዘጋው የቤተ መቅደስ በር ላይ ቆሞ በመቀበል እንዲህ ይበል!

ይ.ካ መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት!
መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት!

ከዛ በድጋሜ ሰይዒው ዲያቆኑ ቀጥሎ በድጋሜ ይበል!

ይ.ዲ አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት!
አርኅው ኆኃተ መኳንንት!
አርኅው ኆኃተ መኳንንት!

ካህኑ በድጋሜ ይህንን ይበል!

ይ.ካ መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት !
መኑ ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት!

በሦስተኛ ዲያቆኑ ይህንን ይበል!

ይ.ዲ እግዚአብሔር አምላከ ኃያላን
ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት!
እግዚአብሔር አምላከ ኃያላን ውእቱ ዝንቱ ንጉሠ ስብሐት!

ከዚህ በኋላ ካህኑ የቤተ መቅደሱን መዝጊያ እየከፈተ እንዲህ ይበል!

ይ.ካ ይባዕ ንጉሠ ስብሐት" ይባዕ አምላከ ምሕረት

ቅኔ ማኅሌቱ ጋር ወረብ(ቸብቸቦ) በጥቂቱ ይበሉ!

ከዚህ በኋላ የቅዳሴው ጸሎት በዕለተ ሰንበት እንደ ተለመደው የቁርባን ሥርዓት ይፈጽሙ ቅዳሴው ስለዚህ ዕለት በዓል ዜና የሚናገር የቅዱስ ጎርጎርዮስ (የሆሳዕና ቅዳሴ) ነው!

ዘነግህ

ምስባክ

ንፍሑ ቀርነ በእለተ ሰርቅ:
በእምርት እለት በአልነ:
እስመ ስርአቱ ለእስራኤል ውእቱ:

    መገኛ #መዝ 70 :3

ትርጉም

በመባቻ ቀን በታወቀችው በአላችን:
መለከትን ንፉ ለእስራኤል:
ስርአቱ ነውና!

#በዕለቱ_ቅዳሴ_ሰዓት_የሚነበ_መልዕክታት_ወንጌልና_ምስባክ፡፡

ዲ/ን  ዕብ 9÷11- ፍ ም
ንፍቅ/ዲ  1ጴጥ 4÷1-12
ንፍቅ/ካ  ግብ፡ሐዋ 28÷11-ፍ ም

#የዕለቱ_የቅዳሴ_ምስባክ!

       መገኛ #መዝ 8÷2

እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ:
በእንተ ጸላኢ :
ከመ ትንሥቶ ለጸላኢ ወለገፋዒ:

#ትርጒም፦

ጠላትን ለማሳፈር ቂመኛንና ግፈኛንም: ለማጥፋት ከህፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ::

#የዕለቱ_ወንጌል፦

ዮሐ 5÷11-31

ቅዳሴ #ጎርጎርዮስ

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ቻናል ተከታታዮች የተዘጋጀ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   

     join
1.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:08:07 አሁን ወደ ሆሳዕና ጥናት እንሂድ ኑ አብረን እንሂዳ?
1.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:07:38 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 250

ጥያቄው?
ሰላም  ላንተ ይሁን ወንድሜ ወላጅ አባትህ ቄስ ቢሆኑ እሳቸው ንስሀ አባትህ መሆን ይችላሉ?

መልስ

አይቻልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:07:16 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 249

ጥያቄው?
ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁንና
የኔ ጥያቄ.....

.ስንፍና ፣በነገሮች መሰላቸት ፣ አለመፀለይ፣ አለመስገድ፣ቤተክርስቲያን የመሄድ ፍቅር መጥፋት፣ ሰዉ መጥላት፣ ወዘተ...
  እነዚህ ስሜቶች በምን ማጥፋት ይቻላል?
አመሰግናለዉ

መልስ

ስንፍናን በጉብዝና
ነገሮችን መሰላቸት ባለመሰልቸት
አለመጸለይን በመጸለይ
አለመስገድን በመስገድ
ከቤተ ክርስቲያን መቅረትን በመሄድ
ሰው መጥላትን በመውደድ

እነዚህን ስሜቶች ማጥፋት ይቻላል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:06:55 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 248

ጥያቄው?
ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን መፈሳዊ ቅናት ችግር አለው ያተን እይታህን ብትነግረኝ ብታብራራልኝ ለምሳሌ እኔ የቤተክርስቲያን ስርአት የሚያከቡሩ እና ሲፀልዩ በጣም ደስ የሚሉኝ የምቀናባቸው አሉ ችግር አለው?

መልስ

ጥሩ ነው እንጂ ከነሱ ቀንተሽ ጸልይ በእነሱ ቀንተሽ ዘምሪ ከዛ በቅናት የገባሽበት መንፈሳዊነት መሠረት ይዘሽ በአንቺ ሰው ይቀና ዘንድ ይችል ይሆናል!

መንፈሳዊ ቅናት ይቻላል ግን አለማዊ ቅናት አይቻልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.0K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:06:45 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 247

ጥያቄው?
መዝሙር መስማት የማይቻልበት ቦታ????

መልስ

የለም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
975 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:06:33 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 246

ጥያቄው?

Selam wendemachn yen en teyake mesasame yefekedale be betekeresetiyanachen asetemro ena lelagnaw teyake dmo  esun malete guwadegnayen wed betekerstiyan endikerb mn maderg alebgn lememelse tenshi felagot binorewm vn ye alemu nger yesebewale ??!!

መልስ

አይፈቀድም! ምከሪው አስተምሪው ፍቅሩን ያይ ዘንድ ይዘሽው ሂጂ!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
940 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:06:20 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 245

ጥያቄው?
ነገ በአል ቢሆን በዓሉ የሚገባው ዛሬ ስንት ስአት ጀምሮ ነው?

መልስ

12

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
898 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:05:59 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 244

ጥያቄው?
ሰላም እንዴት ናችሁ በተክሊል ማግባት የሚችለዉ ዲያቆን ብቻ ነዉ ወይስ?

መልስ

ማንኛውም ድንግል የሆነ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian

አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
912 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ