Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 248 ጥያቄው? ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን መፈሳዊ ቅናት ችግር አለው ያተን | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 248

ጥያቄው?
ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን መፈሳዊ ቅናት ችግር አለው ያተን እይታህን ብትነግረኝ ብታብራራልኝ ለምሳሌ እኔ የቤተክርስቲያን ስርአት የሚያከቡሩ እና ሲፀልዩ በጣም ደስ የሚሉኝ የምቀናባቸው አሉ ችግር አለው?

መልስ

ጥሩ ነው እንጂ ከነሱ ቀንተሽ ጸልይ በእነሱ ቀንተሽ ዘምሪ ከዛ በቅናት የገባሽበት መንፈሳዊነት መሠረት ይዘሽ በአንቺ ሰው ይቀና ዘንድ ይችል ይሆናል!

መንፈሳዊ ቅናት ይቻላል ግን አለማዊ ቅናት አይቻልም!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot