Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 249 ጥያቄው? ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁንና የኔ ጥያቄ..... | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 249

ጥያቄው?
ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁንና
የኔ ጥያቄ.....


.ስንፍና ፣በነገሮች መሰላቸት ፣ አለመፀለይ፣ አለመስገድ፣ቤተክርስቲያን የመሄድ ፍቅር መጥፋት፣ ሰዉ መጥላት፣ ወዘተ...
  እነዚህ ስሜቶች በምን ማጥፋት ይቻላል?
አመሰግናለዉ

መልስ

ስንፍናን በጉብዝና
ነገሮችን መሰላቸት ባለመሰልቸት
አለመጸለይን በመጸለይ
አለመስገድን በመስገድ
ከቤተ ክርስቲያን መቅረትን በመሄድ
ሰው መጥላትን በመውደድ

እነዚህን ስሜቶች ማጥፋት ይቻላል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot