Get Mystery Box with random crypto!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የቴሌግራም ቻናል አርማ seratebtkrstian — ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
ርዕሶች ከሰርጥ:
Subscribe
የሰርጥ አድራሻ: @seratebtkrstian
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 36.81K
የሰርጥ መግለጫ

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw
#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2023-04-07 21:05:27 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 243

ጥያቄው?
እባክህ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕ2ከ ቁጥር1-5 ላክልኝ

መልስ

(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 2)
----------
1፤ የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ስለ ይሁዳና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው ቃል።

2፤ በዘመኑም ፍጻሜ የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፥ አሕዛብም ሁሉ ወደ እርሱ ይሰበሰባሉ።

3፤ ሕግ ከጽዮን የእግዚአብሔርም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና ብዙዎች አሕዛብ ሄደው። ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፥ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱም መንገዱን ያስተምረናል፥ በጎዳናውም እንሄዳለን ይላሉ።

4፤ በአሕዛብም መካከል ይፈርዳል፥ በብዙ አሕዛብም ላይ ይበይናል፤ ሰይፋቸውንም ማረሻ ጦራቸውንም ማጭድ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ፤ ሕዝብም በሕዝብ ላይ ሰይፍ አያነሣም፥ ሰልፍም ከእንግዲህ ወዲህ አይማሩም።

5፤ እናንተ የያዕቆብ ቤት ሆይ፥ ኑ፥ በእግዚአብሔር ብርሃን እንሂድ።


መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
928 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 21:04:28 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 242

ጥያቄው?
የቅዳሴ ዓይነቶች ከእነ ትርጉማቸው ንገረን እባክህ?

መልስ
14 ሲሆኑ

1 ቅዳሴ ሐዋርያት (የሐዋርያት ቅዳሴ)
2 ቅዳሴ እግዚእ (የጌታ ቅዳሴ)
3 ቅዳሴ ማርያም(የማርያም ቅዳሴ)
4 ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ(የዮሐንስ ቅዳሴ)
5 ቅዳሴ ሠለስቱ ምዕት(የሠለስቱ ምዕት ቅዳሴ)
6 ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ(የኤጲፋንዮስ ቅዳሴ)
7 ቅዳሴ ባስልዮስ(የባስልዮስ ቅዳሴ)
8 ቅዳሴ ጎርጎርዮስ(የባስልዮስ ወንድም ጎርጎርዮስ ቅዳሴ)((የሆሳዕና ቅዳሴ))
9 ቅዳሴ አትናቴዎስ (የአትናቴዎስ ቅዳሴ)
10 ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ(የዮሐንስ አፈወርቅ ቅዳሴ)
11 ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ(የያዕቆብ ቅዳሴ
12 ቅዳሴ ቄርሎስ (የቄርሎስ ቅዳሴ)
13 ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ(የዲዮስቆሮስ ቅዳሴ)
14 ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ካልዕ (የጎርጎርዮስ ቅዳሴ)((የገና የልደት ))

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
998 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:49:47 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 241

ጥያቄው?

የኔ ጥያቄ  በወር አበባ ካለች ሴት  ጋር አካላዊ ንክኪ ያደረገ ሰው ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ምሥጢራትን  መፈፀም ይችላል ምሣሌ ዲያቆናት እና ካህናት ሚስታቸው በወር አበባ ወቅት ስትሆን?

መልስ

አዎ ይችላል!

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
1.1K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 20:26:54 ዝግጁ ናችሁ? በጣም ብዙ ጥያቄ መቷል አንድ በአንድ ለመመለስ በእግዚአብሔር ቸርነት እሞክራለሁ!

10 ጥያቄዎችን እንመልሳለን! ለዛሬ!

መልካም ቆይታ
ሼር አድርጉና ልጀምር!
1.2K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:50:07    #ሥርዓተ_ዑደት_ዘሆሣዕና
       ክፍል ሁለት
2.ምስባክ ወደ ምዕራብ የሚሠበክ

ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር
ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕፃድኪ ኢየሩሣሌም
ኢየሩሣሌምሰ ሕንፅት ከመ ሀገር

መዝ፩፳፪(121)…፩(1)-፫(3)
ወንጌል
ማቴ 21 :1_17

አቡን

ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ሰመያ አብርሃም ወይቤላ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር፤ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ፤በእምርት እለት በዓልነ፤ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

ምልጣን

ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ፤በእምርት እለት በዓልነ፤ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

ምዕዋድ

ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ቻናል ተከታታዮች የተዘጋጀ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   


     join
151 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:30:58 #ክፍል_፩_ሥርአተ_ዑደት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከላይ እንደለቀቅንላችሁ እነሆ በነጠላ           በቤተ መቅደስ ምስባክ መዝ: ፻፲፯ ፣ ፳፮ - ፳፯ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ ወንጌል ሉቃ: ፲፱ ፣ ፩ - ፲፩ ወቦአ ኢያሪሆ - ወእንዘ ይሰምዑ አቡን ሃሌ ሃሌ ሉያ አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ : እስመ እምጽዮን…
379 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:25:15 #ክፍል_፩_ሥርአተ_ዑደት

የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከላይ እንደለቀቅንላችሁ እነሆ በነጠላ
          በቤተ መቅደስ

ምስባክ

መዝ: ፻፲፯ ፣ ፳፮ - ፳፯
ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር
ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ

ወንጌል

ሉቃ: ፲፱ ፣ ፩ - ፲፩
ወቦአ ኢያሪሆ - ወእንዘ ይሰምዑ

አቡን

ሃሌ ሃሌ ሉያ አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ : እስመ እምጽዮን ይወጽእ ሕግ ወቃለ እግዚአብሔር እምኢየሩሳሌም : ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት : እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን።

ይ.ሕ

እስመ ዋካ  ይእቲ ወብርሃን ዋካ ይእቲ ወብርሃን
      

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል !

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   


     join
463 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:22:40 የሆሣዕና ዑደቱና ሥርዓቱ

ቀዳሚው የሌሊት ጸሎትና ምንባብ እንደተፈጸመ ይኸውም ከቅዳሴ በፊት በማዕረግ የሚበልጥ ካህን ወይም አበምኔት አቡነ ዘበሰማያት በማስከተል የኑዛዜ ጸሎት ያድርግ፡፡ የተዘጋጀውንም ዘንባባ ይባርክ ከባረከ በኋላም ለካህናት ያበርክት ራሱም ከመጀመሪያው ካህን ይቀበል ካህናቱም የዘንባባውን ቅጠል በመየዝ መጀመሪያ ለዲያቆናት ለመዘምራን እና ለሁሉም ሕዝበ ክርስቲያን እየሰጡ በአራቱም ማዕዘናት ይዙሩ በየአቅጣጫውም የሚገባውን ጸሎት ያድርሱ። የጸሎቱንም ሥርዓት በቤተ መቅደስ ይጀምሩ፡፡ ካህኑም የዘንባባውን ቅጠል እንዲህ እያለ ይስጥ ይ.ካ እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ በፍሥሐ ወበሰላም። ይ.ሕ አሜን እያሉ ይቀበሉ።

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ቻናል ተከታታዮች የተዘጋጀ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   


     join
422 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited  18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 21:04:53 አሁን ወደ ሆሳዕና ጥናት እንሂድ ኑ አብረን እንሂዳ?
572 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:57:26 ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 240

ጥያቄው?

selam endet neh wendme bemegemeria egziabher yistilign siketl tiyakeye 1 kalsi tedergo bete mekdes megbat yichalal 2 demo set lij  nitsu saton emnet mekebat tichilalech

መልስ

1 አይቻልም! ግን የሚያምሽ ከሆነ ይቻላል! ለምሳሌ የኛ መምህር እግራቸው ቅዝቃዜ ሲሰማው ያማቸዋል መቆም አይችሉም ስለዚህ አድርገው ይገባሉ ከህመም አንጻር ማለት ነው እንጂ የተቀደሰን ቦታ አደለም ካልሲ ቆዳችንንም ገፈን በዳሰስነው በወደድን ነበር!

2 ትችላለች!(አትችልም የሚሉ አሉ! እኔ ግን የተማርኩት 4 ነገር እንደምትከለከል ነው1 ሩካቤ 2 ቁርባን 3 መጠመቅ 4 ቤተ ክርስቲያን መግባት )

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot
613 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ