ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 240 ጥያቄው? selam endet neh wendme bemegemeria egziabher yistilign siketl tiyakeye 1 kalsi tedergo bete mekdes megbat yichalal 2 demo set lij nitsu saton emnet mekebat tichilalech መልስ 1 አይቻልም! ግን የሚያምሽ ከሆነ ይቻላል! ለምሳሌ የኛ መምህር እግራቸው ቅዝቃዜ ሲሰማው ያማቸዋል መቆም አይችሉም ስለዚህ አድርገው ይገባሉ ከህመም አንጻር ማለት ነው እንጂ የተቀደሰን ቦታ አደለም ካልሲ ቆዳችንንም ገፈን በዳሰስነው በወደድን ነበር! 2 ትችላለች!(አትችልም የሚሉ አሉ! እኔ ግን የተማርኩት 4 ነገር እንደምትከለከል ነው1 ሩካቤ 2 ቁርባን 3 መጠመቅ 4 ቤተ ክርስቲያን መግባት ) መጠየቂያ @Men_Lerdawobot ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ! https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw @seratebtkrstian አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ በዚህ በኩል ያናግሩን! @Men_Lerdawobot 613 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 17:57