#ክፍል_፩_ሥርአተ_ዑደት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከላይ እንደለቀቅንላችሁ እነሆ በነጠላ በቤተ መቅደስ ምስባክ መዝ: ፻፲፯ ፣ ፳፮ - ፳፯ ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ ወንጌል ሉቃ: ፲፱ ፣ ፩ - ፲፩ ወቦአ ኢያሪሆ - ወእንዘ ይሰምዑ አቡን ሃሌ ሃሌ ሉያ አርእዩነ ፍኖቶ ወንሑር ቤቶ : እስመ እምጽዮን… 379 viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:30