Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 242 ጥያቄው? የቅዳሴ ዓይነቶች ከእነ ትርጉማቸው ንገረን እባክህ? መልስ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 242

ጥያቄው?
የቅዳሴ ዓይነቶች ከእነ ትርጉማቸው ንገረን እባክህ?

መልስ
14 ሲሆኑ

1 ቅዳሴ ሐዋርያት (የሐዋርያት ቅዳሴ)
2 ቅዳሴ እግዚእ (የጌታ ቅዳሴ)
3 ቅዳሴ ማርያም(የማርያም ቅዳሴ)
4 ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ(የዮሐንስ ቅዳሴ)
5 ቅዳሴ ሠለስቱ ምዕት(የሠለስቱ ምዕት ቅዳሴ)
6 ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ(የኤጲፋንዮስ ቅዳሴ)
7 ቅዳሴ ባስልዮስ(የባስልዮስ ቅዳሴ)
8 ቅዳሴ ጎርጎርዮስ(የባስልዮስ ወንድም ጎርጎርዮስ ቅዳሴ)((የሆሳዕና ቅዳሴ))
9 ቅዳሴ አትናቴዎስ (የአትናቴዎስ ቅዳሴ)
10 ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ(የዮሐንስ አፈወርቅ ቅዳሴ)
11 ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ(የያዕቆብ ቅዳሴ
12 ቅዳሴ ቄርሎስ (የቄርሎስ ቅዳሴ)
13 ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ(የዲዮስቆሮስ ቅዳሴ)
14 ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ካልዕ (የጎርጎርዮስ ቅዳሴ)((የገና የልደት ))

መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot