Get Mystery Box with random crypto!

#ሥርዓተ_ቅዳሴ_ዘሆሳዕና ክፍል ስድስት ከዚህ በኋላ ካህናት ቅዳሴ ይግቡ እንደተለመደው በም | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

#ሥርዓተ_ቅዳሴ_ዘሆሳዕና ክፍል ስድስት ከዚህ በኋላ ካህናት ቅዳሴ ይግቡ እንደተለመደው በምሥራቅ ሳይሆን በምዕራብ በር ይግቡ ሰራዒው ዲያቆን ከፊት  በስተምዕራብ በኩል ባለው በተዘጋው የቤተ መቅደስ በር ፊት ለፊት ቆሞ ሦስት ጊዜ በዕዝል ዜማ እንዲህ ይበል፡፡ ይ.ዲ አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት! አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት! አርኅዉ ኆኃተ መኳንንት! ካህኑም ቤተ መቅደስ ውስጥ በመሆን ፊቱን ወደ ምዕራብ…