Get Mystery Box with random crypto!

   ሥርዓተ ፍትሐት ዘሆሳዕና       ክፍል ሰባት የቅዳሴ ጸሎት ከተፈጸመ በኋላ በቤ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

   ሥርዓተ ፍትሐት ዘሆሳዕና

      ክፍል ሰባት


የቅዳሴ ጸሎት ከተፈጸመ በኋላ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት ሁሉ ይቀመጡ! (መቆምም ይቻላል) !

የቀደሱት ካህናትና ዲያቆናት ቅኔ ማኅሌት ቆመው(አውደ ምህረት ላይም ይቻላል)

  በሕማማት ጸሎተ ፍትሐት
ስለማይከናወን በዚህ በሰሙነ ሕማማት ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ለሚለዩት ለክርስቲያን ወገኖች ነፍሳት ጸሎተ ፍትሐት ያድርሱ!

በመጀመሪያ ሥረዩ ዲያቆን ይህን ይላል!
ይ.ዲ ተንሥኡ ለጸሎት"

ሰራዒው ካህን ቀጥሎ ይህን ይላል
ይ.ካ ወካዕበ ናስተበቁዕ እግዚአ ሕያዋን ....

ቀጥሎ ሰራዒው ዲያቆን ይህንን ይላል
ይ.ዲ ጸልዩ በእንተ እለኖሙ .....

ከዛ ሕዝቡ ይህን ይላል!
ይ.ሕ መሐሮሙ እግዚኦ ለነፍሳተ ኲሎሙ
ክርስቶሳውያን !
መሐሮሙ እግዚኦ ለነፍሳተ ኲሎሙ
ክርስቶሳውያን !
መሐሮሙ እግዚኦ ለነፍሳተ ኲሎሙ
ክርስቶሳውያን !

ጸሎተ ፍትሐት እንዳለቀ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ብለው ምሕላ ያድርሱ፡ ካህኑም በግብረ ሕማማት ያለውን ጸሎተ ንስሐ ያንብብ› ቀጥሎ የኑዛዜ ጸሎት ሰጥቶ ሕዝቡን ያሰናብት" ከእንግዲህ ሁሉም ወደየቤታቸው ይሂዱ ከዘጠኝ ሰዓት በኋላም ለሠርክ የጸሎት ሥርዓት ተመልሰው ወደ ቤተ ክርስቲያን ይግቡ!

አዘጋጅ ዲያቆን ፍቅረ አብ

ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube ቻናል ተከታታዮች የተዘጋጀ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ

@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   
@seratebtkrstian   


     join