Get Mystery Box with random crypto!

ይህን ያውቁ ነበር ክፍል ስምንት ፍትሐ ነገስት ፱፻፵ ስድስተኛ ፡ ምዕራፍ ፡ ጋብቻ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ይህን ያውቁ ነበር

ክፍል ስምንት

ፍትሐ ነገስት

፱፻፵ ስድስተኛ ፡ ምዕራፍ ፡

ጋብቻ ፡ ስለሚፈርስበት፡ ይናገራል ። ጋብቻ ፡ በሦስት ፡ ነገሮች ፡ ይፈር ሳል ። ከእነርሱም ፡ እንዱ ፡ ባልና ፡ ሚስት ፡ ተስማምተው ፡ በእንድነት ፡ ቢመነኩሱ' ነው ፡፡ ይህን ያውቁ ነበር? ካላወቁ አሁኑኑ በልብዎ መዝገብ መዝግበው ይያዙ!

ዲ/ን ፍቅረ አብ
መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot