Get Mystery Box with random crypto!

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 211 ጥያቄው? 1. ከሌላ ሰው ልብስ ተውሶ መቁረብ ይቻላል? 2. ስጋወደሙ | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

ከእናንተ የመጣ ጥያቄ 211

ጥያቄው?
1. ከሌላ ሰው ልብስ ተውሶ መቁረብ ይቻላል?
2. ስጋወደሙን ከተቀበሉ በኃላ ምን ምንድን ነው የማይደረገው?
3. ሴት ልጅ በወር አበባ ጌዜ የቅዳሴ ጸበል መጠጣት ትችላለች ?


መልስ
1 አዎ!
2 መስገድ ጸጉር መላጨት ጥፍር መቆረጥ መታጠብ ደም ማውጣት ወዘተ....
3 አትችልም!!(ኖርማል ጸበሉን እንጂ)


መጠየቂያ
@Men_Lerdawobot


ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube Subscribe በማድረግ አዳዲስ መረጃ ይከታተሉ!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

@seratebtkrstian


አገልግሎቱን መደገፍ መርዳት ለምትፈልጉ ሃሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ  በዚህ በኩል ያናግሩን!
@Men_Lerdawobot