Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-11-02 20:50:39
ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAE5K_dyT2-AYoTAW5A
718 viewsMerry G, 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 20:36:34 የጭስ ወዳጅ

ቁስል ተቆራኝቶት ህመሙ ቅጥ አጥቶ
ሚካፈለው ወዳጅ የሚናገርበት አንደበቱ ጠፍቶ።
ምስቅልቅል በሆነ በጨለማ ዓለሙ
እዚ እዛ ሲማትር ተዋግቶ ከሀሳቡ።
ቁና ሲተነፍስ በሲቃ ውጥስ ሆኖ
ህመሙ ወሰን ጠፍቶት ያለው ተስፋ በኖ።
በጣቱ ከያዘው ከአጥፊው ስለት ማልዶ
በጭስ ተደብቆ ማንነቱን ከድቶ።
ሲያቦነው ሲያቦነው ከጭስ ጋር ሀሳቡን
ሊታረቅ ሲማልድ እንዲሰጠው ቀልቡን።
የነበረው ተስፋ የነበረው እምነት
እንዳያድግ ሚያረገው በዝቶ በእየሄደበት።
በጭለማ ተውጦ ብርሀኑ ኮብልላ
ነጠቅ መሰል ሆና ለሌላው ታድላ።
ምርጫ ያልነበረው ያ ምስኪን አንድ ሰው
ለጭሱ እሱነቱን አየውት ሲያውሰው።
ጭሱም እህ እያለ ሀሳቡን ሲያደምጠው
ሰምቶ ውሎ ሰንብቶ ለንፋስ ሲልከው።
ንፋሱም እንዳሻው በሄደበት ሁሉ
ጭንቀቱን ሲያድለው ባለው ዐቅም ለኩሉ።
ቅብብሎሽ ሆኖ የዛ ምስኪን ስቃይ
ጭሱ ለንፋሱ ንፋሱ ለሰማይ።
የሶስትዮሽ ወሬ አድርጎት ውጥረቱን
በጭስ ተደብቆ አየው ማንነቱን።

#ኪሩቤል_አሰፋ

@poem_merry
@yegetemkalat
1.1K viewsMerry G, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 20:36:34
በፍቅር ልብህ እንዲ ከመተቻ የፍቅር ብቻ ቻናል ተከታይ ሁን ፍቅር ብቻ
https://t.me/joinchat/xY01syDO9wMyMTBk
459 viewsMerry G, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 20:36:33 09 14 46 09 35
09 14 46 0935
ትክክለኛ በባህለዊ መዳህኒት ስራ የምስክር ወረቀት የተቀበሉት መሪጌታ አበባዉ አሁን በሰፊው አስፋፍተው መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች መላክ እደሚችሉ ተናግረዋል እህቶች ወድምሞች እንደኔ መዳን የምትፈልጉ እሳቸው ጋር እንትሄዱ እመክራለሁ መዳኒት የደረሳችሁ ሸር ሸር ሸር ሸር በማድረግ ወዳጂ ጐደኞቻችሁ የሳቸውን ዝና ይምጡና ይመልከቱ እሳቸው የሚሰጡአቸው አገልግሎቾች በጥቂቱ መሪጌታ አበባዉ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
35 ለአስም
36 ለስኳር
37 በህልሙ ለሚሸና
38 ሚስት ወደሌላ
እዳትማግጥ የሚያስር
39 ከሰው አይን የሚጠብቅ
40 በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያደርግ
እነዚንና እነዚን የሚመሳሰሉ ነገሮችን
አገልግሎት እንሰጣለን (ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ 09 14 46 09 35 ይደዉሉ !!!!!!!
ማሳሰቢያ እባካችሁ ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ እግዛብሄር ይባርካችሁ:።
ከዚህበታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ደንበኞቻችን ላበሰራችሁልን ጥሩ መልካም እሴት ምስጋናችንን እናቀርባለን።

ሸር ማድረግ እንዳትረሱ በድጋሚ አመሰግናለሁ
ለበለጠ መረጃ

09 14 46 0935
09 14 46 09 35

09 14 46 09 35

ይደውሉልን
ያማክሩን
361 viewsMerry G, 17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 12:08:51
ከባዱ እና ቀላሉ

ዛሬ ቀለል ቀለል ያሉ ምርጫዎችንና መንገዶችን ብቻ ስትከተሉ፣ ነገ ሕይወታችሁ ከበድ ይላል፡፡ በተቃራኒው፣ ዛሬ ከበድ ከበድ ያሉ ምርጫዎችንና መንገዶችን ስትከተሉ፣ ነገ ሕይወታችሁ ቀለል ይላል፡፡ ስሌቱ ይኸው ነው፡፡

ዛሬ በርትቶ የመማር ምርጫ፣ ጠንክሮ የመስራት ምርጫ፣ ጨክኖ ለሕይወታችሁ ከማይሆኗችሁ ሰዎች የመለየት ምርጫ . . . እነዚህ ምርጫዎና መንገደች ዛሬ ከባድ ናቸው፣ ነገ ሕይወታችሁ ቀለል እንዲል ግን በቂ የሆን ክፍያን ከፍላችሁ እንድታልፉ መንገድን ይጠርጉላችኋል፡፡

ዛሬ አለመማር፣ አለመስራት፣ ትክክለኛ ወዳጅን ለመመርጥ ጊዜ አለመውሰድ፣ በየማሕበራዊ ሚዲያው ላይ ተጥዶ መዋልና የመሳሰሉት ምርጫዎችና መንገዶች በጣም ቀላል ናቸው፣ ብዙም ጥረት አይጠይቁም፡፡ እዚህ ምርጫዎ ግን የነገ ሕይወታችንን እጅግ ከባድ ያደርጉብናል፡፡

ዛሬ ከባዱን ምርጫና መንገድ ምረጡና ነገ ቀላሉን ሕይወት ኑሩ!   

መልካም ቀን!

ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ለማማከር @buchula36 ላይ አውሩኝ

@poem_merry
@yegetemkalat
2.0K viewsMerry G, 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 18:11:15 .//አይገልፅሽም\\

ፀሃይን አስውቤ
በቃላት አርቅቄ በፅሁፍ ገልጫለሁ፤
ጨረቃንም ደግሞ አስውቤ ስያለሁ።
የክዋክብት ውበት ህብረትን አይቼ፤
የደመናን ስእል ለሰማኝ አውግቼ፤
የሰማይን ስፋት በአድማስ ለክቼ፤
የተፈጥሮን ውበት ስገልፅ እንዳልነበር።
ስላንቺ ለመግለፅ በከንቱ ስሞክር፤
በፊደላት ሆሄ በወረቀት በብእር።
አይምሮዬ ቃላት
ጥዑም መግለጫ አጥቶ፤
እጄ ሲሞነጭር
ሲፅፍ እንቶ ፈንቶ።
ለካስ፤ ያፈቀሩትን ሰው
ማናገር አይደለም መግለፅም ይከብዳል፤
ደግሞስ የልብ እውነት
አይምሮ እንዴት ያቃል፤
ልብ ያወቀው ውበት
በምን ይገለፃል፤
ልፅፈው ብሞክር
እንዴትስ ይፃፋል።
ቢፃፍም ልቤ ውስጥ ያለውን
በፍፁም አይመስልም፤
ላልገልፅሽ ሞክሬ
መልክ አላበላሽም፤

ምንም አይነት ጥበብ
ልቤ እንደሳለሽ ሊገልፅሽ አይችልም።

@abela_black

@yegetemkalat
@poem_merry
3.4K viewsMerry G, 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-31 20:32:44 የእግዜር ታናሽ እህት
።።።።።።።።።።።።።።
(ማዕዶት ያየህ)

እንዳለመታደል፣
ሽቅብ እንደመውደቅ፣ወደ ሰማይ ገደል፣
ዘንበል ወደ እግዜር ጣት፣
በማግኘት ፍስሀ ፣ማጣትን ለማጣት፣
ሰው በመሆን እቶን፣ቀን ሌት ከመቀጣት፣
መሆን ያሰኘኛል ፣
የ'ግዜር ታናሽ እህት የቀሚሱ አጣቢ፣
ከስሩ ተቀምጣ ፣
ተረት የሚነግራት፣የፍቅሩ ቃል ጠቢ።
የአምላክ ተላላኪ፣
ብር ብዬ ሄጄ፣ብር ብዬ መምጣት፣
ማዕዱን መካፈል፣ፅዋውን መጠጣት።
ሆዱን ለሚፈጀው፣ሰው አርጎ መስራቱ፣
ላይቀር በእንጨት መሳት፣ከገነት መውጣቱ፣
እኔም ከምፀፀት፣እሱም ከሚያዝንብኝ፣
በእስትንፋስ ቡራኬው፣ግብሩን ቢልክብኝ።


29/09/2014 ዓ.ም.

@yegetemkalat
@poem_merry
4.1K viewsMerry G, edited  17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 21:48:32 ስለሚሰጡህ ስም ማሰብ አቁም!

የራስን ህልም መኖር ፣ ፍላጎትን ለማሳካት መሯሯጥ ፣ የራስን ፍላጎት ለማስከበር መጣር እራስን መጠበቅ ለራስ ጌዜ መስጠት እና እራስን መውደድ በሌሎች ዘንድ ቅራኔን ያስመጣ ይሆናል ለምን ህልሜን አልኖራችውልኝም ለምን እኛ ያልናችውን ብቻ አትሆኑም የሚሉ ብዙ ናቸው ! እኛ በመራናቸው መንገድ ብቻ ይንቀሳቀሱልን የሚሉ በርካቶች ናቸው ከእራሳችን በላይ እንድንወዳቸው የሚፈልጉም አሉ ነገር ግን በጣም የሚገርመው ራሱን የማይወድ ሰው በፍፁም ሌላውን ሊወድ አይችልም ! ህልሙን መኖርም ያልቻለ ሰው በስተመጨረሻ ህልሙን በሰጣቸው ሰዎች ያዝናል እናም ዛሬ ላይ የራስህን መንገድ ለመሄድ መወሰንህ ክፋ ካስባለህ ክፉ ሁን እና ይህችን ቀን እለፋት ነገ ትልቁን ድል የምታመጣው እና ለሁሉም ሰው መድረስ የምትችለው ዛሬ ማንም ሳይደግፍህ ተራምደህ ስትጨርስ ነው!

ለምክር አገልግሎት አልያም
ሀሳብ አስተያየት @buchula36

@yegetemkalat
@poem_merry
4.4K viewsMerry G, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 15:53:53 የግጥም ቃላቶች:
|||ሳትኩኝ

መጣች እና ልጅት
እቅፍ አርጋኝ ድንገት
አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜን ረሳሁ
ከመረሳት ድኜ ባንቺ አለምን ገዛሁ።
.
.
የፍቅር ገበያ
እኔን እንደሸቀጥ አንችን ደሞ ገዢ
ካረገሽ ምን ልሆን፤
እመጣልሻለሁ
አቅምሽ እንዳሰበው ረክሼ እንደሆን።

ሚኪ

@yegetemkalat
@poem_merry
5.6K viewsMerry G, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 22:04:58 ምንድነው በአዕምሮህ የሳልከው ፍርሀት

ምንድንነው ከልጅነትህ ጀምሮ በአዕምሮ የተሳለለህ ፍርሀት? ለምንድነው የምትፈራው? ውስጥህ ይከብደኛል፤ አልችልም፤ አይሳካም በሚሉ ሀሳቦች ስለተሞላ ነው ትልቁ አቅምህን ሸብሽቦ ሕልምን እንዳታሳካ የሚጎትትህ፤ አሁን በሕይወት ብትኖርም አንድ ቀን ግን መሞትህ አይቀርም፤ የምትፈልገውን አርአያነት ያለው ስራ ሠርተህ ስምህን በመልካም ተግባር አስጠርተህ ትሄዳለህ ወይስ በውሸት ስዕል ፍርሃት ተሸብሽበህ ሕልምህን ሳታሳካ ተራ ሞት ትሞታለህ? ምርጫው የአንተ ነው! ስለዚህ እራስህን መርምርና የፍርሀትን ጥግ ፍፃሜ አበጅለት።
                                   
መልካም አዳር ተመኘው              


የምክር አገልግሎት አልያም
ሀሳብ አስተያየት @buchula36

@yegetemkalat
@poem_merry
5.9K viewsMerry G, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ