Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-07-10 00:02:55  ሳያጠፋ ከተፈረደበት ።
ቷ ቷ ቷ፡ ስነስርዓት !
ፍርዱ ፡ ቤት ፡ፅጥ፡ አለ
አስፈራጅ ቀጠለ ፦
በቆመው፡ ተከሳሽ ፊትለፊቶ፡ ባለው
በወንጀሉ፡ ብዛት፡ፍርዱ፡ግን፡ምንድን፡ነው ?
ቀጠለ፡ ፈራጅ ፦ እንዲህ፡ሲል፡ጠየቀ
ጥፋቱ፡ምንድን፡ነው ?
"እስከሚያዝ፡ድረስ፡ምን፡ያልሰራው፡አለ
የሞተ፡ሲያስነሳ፡እውሩን፡ሲፈውስ፡ሁሉምሰው፡ዝም፡አለ
አስማተኝነቱን፡በሰንበት፡ቀጥሎ
ከተሰበሰቡት፡ቃሉን፡ከሚሰሙት፡፦
መሀል፡እቺን፡ሴት፡ነጥሎ
ወደእርሱ፡ጠራና፡እጁን፡ሲጭንባት፦
ቀጥ፡ብላ፡ቆመች፡ደዌው፡ሄደ፡ጥሏት
ምንምን፡አላስከፋን፡እንሰራለን፡እኛም፡የበለጠ፡አስማት
ግን፡ክቡር፡ፍርድቤት፡እርሱን፡ከእርሶ፡ፊት
እንድንገትረው፡ያደረገን፡የበለጠው፡ምክንያት
ያለወንድልጅ፡ዘር፡በናቴ፡ማህፀን፡በድንግልናነው
የእግዚአብሔር፡ልጅ፡ሆኜ፡ምድር፡የመጣሁት
ሲለን፡ነው፡የበቃን፡ክቡር፡ዓቃቢ፡ህግ"
በለው፡ተናገሩ፡
ወጣ፡ብለው፡ዳኛው፡ከህሊናቸው ጋር፡ጥቂት፡ተማከሩ
እንደተመለሱ ፤ ቷ ቷ ቷ
እ እ እ መፍረድ ከበዳቸው
ጠብ ጠብ ማለት ጀመረ ላባቸው ከግንባራቸው
የሆነ ነገር ግን ከበዳቸው ለማን ይበይኑ
ክርስቶስ ነው ተከሶ የቀረበውከፊታቸው።
እውነትን ለመፍረድ ግራው ከቀኙ ጠፋባቸው
እንዲህም አለ ልባቸው ተዋወቁ ከፈጣሪ
ክርስቶስም መንገድ ሆነላቸው
" እኔን ለምን
እኔን ለምን በዚህ ዘመን
ሌላ ጌዜ የማይከብደኝ ይህ ሰራዬ
አሁን ለምን ጥሎኝጠፍ ከስጋዬ
ምን አገደኝ እንዳልሰራ
ማንን ልመን ምንስ ላውራ
ለዚህች ቀን እንድኖር ነው ሳትገድል ያቆየኸኝ
በቃ የህን ብዬ ያሉትን ይበሉኝ "
"እ " ጉሮሮውን ጠረግ አደረገው
"እዚህ ሰው ላይ ምንም ወንጀል አላገኘሁ"
የከሰሱት ያላመኑት ያልገባቸው ያላወቁት
ጲላጦስ ላይ የተቃውሞ የብስጭት
ድምፃቸውን እያሰሙ እንዲህብለው ተናገሩት
"ይህ ደፋር ላይ ብይን በይን
ምንም ጥፋት እንዳልሰራ ለሱ አትወግን
ብይን በይን (3) ህግይከበር (3) "
በአለም ላይ ታይቶ ም ተገምቶ ም
ፈራጁ ጲላጦስም ሆነ
የክርስቶስ ከሳሾች አይተውት የማያውቁት
ህዝብ ነበር የተሰበሰበው
ጲላጦስ ጨነቀው
ብዙ ብይን እስከዚህች ቀንና
እስከዚህች ሰአት በስልጣኑ ፍርድን ፈርዷል
በዚህች ቀን ግን ነብሱን ያወቀ መሰለው
ክርስቶስን አይቶ ከስጋው ቀለለው
ህዝቡ ግን ገረመው ከመበየን ይልቅ
ከሱ ያቆሙትን እንዲህ ሲል መጠየቅ
" በናንተ ፍላጎት ህጉን ከሻራችሁ
ምን ይቀጣ ይህሰው ምንስ ላርግላቹ "
እሱን ስቀልና በርባንን ፍታልን
ከዚህ ደፋር ይልቅ እርሱ ነው ሚሻለን
ነፃነት ለበርባን(5)
ከቅድሙ በላይ ጨነቀው ጲላጦስ
ሰውም ግርም አለው ፍርደኛው ክርስቶስ
ክርስቶስም ለጲላጦስ
በፈገግታ እንዲህ አለው
"ስለኔ አትጨነቅ ያሉህንም አርግላቸው" ።

እስቲማነው እ ከክርስቶስ ፍቅር እኔን
የሚለየኝ የተኛው ነብይ ነኝ ባይ ነው
ዘመኑን በሙሉ ልክ እንደ ቀንድ አውጣ
ተኝቶ ተኝቶ ዛሬ ሰለ ክርስቶስ በየ ስጋ መሽጫውና
በየ የባስ ፌርማታው በየ ቅድስና በሌለው በተቀዳደ ልብ ሆኖ ስላ ዳነኝ ሰለእርሱ እንደመጣለት በድፍረት ቃሉን የሚሰብከው
የኔ መድሀኒት የእርሱ ደምና ስጋ ነው
ዋ በየመንገዱ በየ ስልጣኑ በየ ባስ መጠበቂያና በየ ባቡርውስጥ እየገባችሁ የምትዘባርቁ መናፍቆች ሰይጣን ሲጋልባችሁ በስመ አብ በሉ ፀጋችሁን አታክፋፉ ።

ረቂቅ መላኩ
3.1K views@Rekik M, 21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:23:31 የግጥም ቃላቶች:
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──


እባክህ አንድዬ

ከወለዱት በላይ እዝነትህ ይልቃል
ቢሰወርም ከኛ ላንተ ይታወቃል...
ጎርፉን አድርቅና መንጥረህ ጫካውን
ገላልጠህ እውነቱን አስገኘው ጨቅላውን

እባክህ አንድዬ....
በጆችህ ነውና መኖሩም መሞቱ.....
ያለበትን አውቃ ልቧ እንዲያርፍ እናቱ
ይሄውና በለን አሳየን ማርኮንን.......
በኛ አቅም አልሆነም ደከምን ባከንን
እባክህ አንድዬ ሳታድር ሳትውል.....
በረቂቅ ጥበብህ ጠቁመን አንድ ውል
አስሩን እያሰብን ተምታተናል እኛ ....
ካለበት አውጥተህ አምጣልን ወደኛ..

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━


@poem_merry
@poem_merry
3.3K viewsMerry G, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:51:27
የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
- ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ መፍትሄ አለን ይደውሉ
0922438586
3.4K viewsጥበብን ከሰለሞን የሰጠኸን አምላክ, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 17:28:34
ደስ የሚል ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ
ያላቹን #Cretivity በመጠቀም እስከዛሬ ድረስ ያልተጠቀማቹበት አሁን ባመጣሁላቹ እድል በመጠቀም ውጤታማ እንድትሆኑ ስለምፈልግ
የዩትዩብ ቻናል ክሬት ካላረጋቹ ክሬት በማረግ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እና ትርፋማ መሆን ይችላሉ።
ህግ 1፡ ዩትዩቡ ቼክ ተደርጎ ሰብስክራይብ እንዲበዛ ስለምንፈልግ ሁላቹም መቀላቀል ትችላላችሁ።

በዚህ አድራሻ ያናግሩን @Dimplefafa
4.6K viewsMIRAYE, 14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 00:41:04 መርጌታ ንጉስን በሚሴጅ ማውራት ከፈለጉ

@Mergita123
4.2K viewsጥበብን ከሰለሞን የሰጠኸን አምላክ, 21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:22:16
ጥያቄ

የበላይ መታፈን የግጥም ነው ብዬ
የበላይ መታገት የጥበብ ነው ብዬ
ይበሉ ጌታዬ
እኔም ልጠይቆት
ሙግት ልጀምሮት። ?።
ቁልፉ አለና በጆ የፍት' የነፃነት
ቁልፍ አለና በጆ የማሰር የማገት፤

ይልቅ አይጨክኑ ደጃፉን ይክፈቱት፣
እኛም አንሣቀቅ
እውነቱን ተናግሮ ''ተመስገን'' ለማለት።

25 102014
ኤፍሬም ሥዩም

"በቃ ዝም አንልም" ጦቢያዬ በግጥም ቻናል
@poem_merry
@poem_merry
4.1K views teen_ad11, edited  08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:22:16
(ል) ብ_ ስ ል
____
የለበሺው ገበር ነፅቶ መስታወቱ፣
ይሄው ተዋደድኩኝ እኔም ከጥቁረቱ፣

ክረምት መጣ ብዬ ስንቴ ተጨንቄ፣
ሁሉም እንዳምናው
ደርቆ እንደሚቀር እኔ ምን አውቄ፣

አይጠበቅ ነገር ሚስማሩ ጌታ ነው፣
መዶሻ ራስ መቶት ክፍት ጥርስ ነቀለው፣

ብዬ ስተርብሽ አልገባሽም ስል
  ከጅረቴ ሼራ ጥቁር ሚዛን ስስል፣
መቼ ክረምት ገብቶሽ
ደመና ሲባዝል
ውሃን እንደሚያዝል፣

  ብስል ነገር ለካ በጣምም ሲበስል፣
  ሞኙ እንደቁራኛ ተሳስሮ ከስርስር፣
አይገባም ሰላምታ ሲዳር ከልብ ጥል፣

ስደግስ ልሞሸር ከነምናምንቴው፣
ለአንቺ በሰልኩ ላልሽው፣
አይታይሽ ለካ
ዳሱን እንደጣልኩ ወጡን ሳስበስለው፥

እኔ እጂ የተሞኜው፥
ሙሽራ ሆንኩ ስል ጥሬ ልብ ያገኜው፣

አዬ ብስል ስጋ ነበር እኔማ ማበስል፣
ያን ሁሉ ስደግስ
የበሰለ ልብ የት አወኩ ሳማስል፣

  ክሽን ምዕናብ መንገድ በጣምም ሲበስል፣
  አይገባም አቅጣጫው
መብሰልም ግር ሲል፣

ሀሳብም ሲመክን ልብ ሀሳብ ሲቆስል፣
  ትርጉም ያጣል ለካ ብስልም ለብስል፣

ስንት ቃል ብጠቁም ነክሬ ስለእንባሽ፣
ብስል ስለሆንሽ ነው እንዴ የኔ የማይገባሽ፣

አዬ አንቺ እቴ ባዶ በስሎ ጭንሽ
ቀሚስ አስቀድዶ ጎዳና ሲያሳይሽ፣

የት ደረስሽ ታዲያ ትናንትና ዛሬ፣
የት ሊሆን መሄድን አትባዝኚ በጥሬ፣

መንገድ አይተሽ ቁመሽ ለማይሆን መኳተን
እሳቱ በአገዳው ሲነድ ማታ ሲሆን ፣
በፈገገው ሆኗል ሲፈታ ሰው መሆን፣

ብታውቂው ግር ብሎኝ አገዳው ሲጨመር፣
እውነት በሚዛን ዳር ይታያል በየቶር
ታዲያ ላለማረር
እሳት መቀነስ ነው ደልቶሽ ላለመዞር፣

አይረዱ የለ በጣም ሰው ሲበስል ፣
ጥሬ ሆኖ ይገኛል በማንኪያ ሲማሰል፣
ዳስ የት ይፀናል ካለልብ ሲቀጥል፣
___
ግዕዝ ሙላት
4.0K views teen_ad11, 08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:15:07 Watch "ALEX ETHIOPIA " on YouTube https://youtube.com/shorts/LDtyKSwEDow?feature=share
4.8K viewsMIRAYE, 10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 13:14:46 Watch "ALEX ETHIOPIA " on YouTube
https://youtube.com/shorts/LDtyKSwEDow?feature=share
4.5K viewsMIRAYE, 10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 16:21:19 እሁድና ስለት
የልብንም ሀሳብ
የሆድንም እርሀብ
የፊትንም ግርጣት
ከእጅም ላይ ማጣት
በሰው ልጅ መከዳት
በችግር መቀጣት
ከሚያውቀው ሄድኩና
እቺን ነበር ያልኩት
መንግስት ስላልቻለው
ሸኔን አንተ መክት
አሜን
ከረቂቅ መላኩ
7.0K views@Rekik M, 13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ