Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2022-08-28 13:46:46 #መቶ_ወንዶች መንደር ሊመሰርቱ ይችላሉ ቤት ለመስራት ግን የግድ #ሴት ታስፈልጋቼዋለች ምን ለማለት ኖ እንኳን ኑሮ ላይ ጭፈራ ላይ እራሱ የሴት እልልታ ከሌለበት አይደምቅም !

   ሴቶች እስኪ አንዴ #እልልልል በሉ

yegetem kalat


Semir ami
4.4K viewsSemir ايمي سمير, 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:39:43 በቻናላችን ሴት ይበዛል ወይስ ወንድ
በመምረጥ ዲሞክራሲያዊ መብቶን ይጠቀሙ
4.6K viewsSemir ايمي سمير, 19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:14:27 ለ ወንዶች

semir ami


ወንድሜ ሆይ ወንድነት ማለት ቆንጆ የተባለችን ሴት እያሳደዱ የውሸት ተረት እየነገሩ በማሳመን ለጊዜያዊ ጥቅም ተጠቅሞ እንደ እርካሽ እቃ መጣል አይደለም እስክቶድክ ጠብቀክ በፍቅሯ መቀለድ አይደለም ሴት ልጅ እራሷን አሳልፍ የምትሰጥህ አምናክ ነው መተማመን ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው መወጣት የማትችለውን ሀላፊነት ደግሞ አትውሰድ። አንተ እሷ ላይ እደቀለድክ ሁሉ እህት ላይ ቢደረግስ??? እሺ እህት ባይኖርክም ነገ ሴት ልጅህ ላይ እደማይደርስ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ??? ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እና ጊዜክን አታጥፋ ካሉት ከዋክብቶች መሀል አስተውለህ ጨረቃህን ምረጥ።  በእጅ ያለችውን  አርክሰህ ከምትተዋት  አንግሰህ ተንከባከባት። አባት ስትሆን ደግሞ ለወንድ ልጅህ አርአያ ለሴት ልጅክ ደግሞ የምንግዜም ንጉስ ወደ ፊት ለሚያጋጥሟት  ወንዶች መለኪያ ትሆናታለህ።  ተረዳከኝ??

@yegetemkalat
@yegetemkalat
4.7K viewsSemir ايمي سمير, edited  19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:44:13 ማነው ከሃዲ..?

ሁለት ፍቅረኛሞች እራሳቸውን ለማጦፋት ፈልገው፣ ከብዙ አስከፊ ጊዜያቶች በኋላ ከተራራ ጫፍ ላይ ዘለው ራሳቸውን ለማጥፋት ይወስናሉ። የተራራው ጫፍ ላይ ከደረሱ በኋላ ከአንድ እስከ ሶስት ቆጥረው ለመዝለል ይስማማሉ።

እናም ወንዱ ይዘላል፣ ግን እሷ አልዘለለችም። ቆማ ለ7 ሰከንድ ካየችው በኋላ ፓራሹት አውጥቶ እሱም ነፍሱን ያተርፋል።

አሁን ማን ነው ከሃዲው?

@poem_merry
@yegetemkalat
4.6K viewsMerry G, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 10:14:13 ደግሞ ሁሌ ስለ ፍቅር ስፅፍ
ፅኑ አፍቃሪ እንዳልመስላቹ..
... ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ
አፍቃሪ አይባልም....ምናልባት ህልሙ ሆኖ እውን አደርጎት ሊኖረው ስለሚፈልግ ይሆናል
~እስረኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚፅፈው ስለ ነፃነት ነውና
             semir ami


yegetem kalate
5.4K viewsSemir ايمي سمير, 07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:00:53 ባንቺ ሆዬ ቅኝት ፡ አምባሰል መቀኘት
ገዘፍኩኝ እያሉ ፡ ዝቅ ብሎ መገኝት
ሙሉንትን ደፍቶ ፡ ባዶነትን መልቀም
የፈየደን ጎድቶ ፡ የጎዳን ሰው መጥቀም
:
የሚል እድፋም እውነት
ጥይፍ ሐቅን ታቅፎ ፡ ቀን ከሌት መራመድ
ለሙቀት በጫሩት ፡
ባነደዱት እሳት ፡ ተ..ቀ..ጣ...ጥ..ሎ ማመድ
:
ከኑረት ግንድ ላይ
ተሰብሮ ለመርገፍ ፡ ለመውደቅ መጣደፍ
ከፍካታም ጸዳል ፡
ከውበት ተጋባሁ ፡ ጠራሁ ሲሉ ማደፍ !!
:
እንዲያ ነው !!
**//*
ዳግም ሔራን @dagiamen12

@poem_merry
@yegetemkalat
5.7K viewsMerry G, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:02:53 የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦
-ለገበያ ለሃብት
-ለመስተፋቅር
-ለትምህርት
-ለአፍዝ አደንግዝ
- ለመፍትሔ ስራይ
- ለህማም
- ጋኔን ለያዘው ሰው

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን

ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#
ይደውሉ
ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄ መፍትሄ አለን ይደውሉ
0922438586
2.5K viewsጥበብን ከሰለሞን የሰጠኸን አምላክ, edited  07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 15:55:32 ጥያቄ ለዉድ ተከታዬቻቺን
ያ ፈቀሩትን ሰዉ እንዴት መርሳት ይቻላል ??
Comment
2.9K views Ťřîđëńť►►►, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:20:40 መርጌታ ንጉስ የባህል መዳኒት ቀማሚ እና ፈዋሽ
ዛሬ በብዙ አስቸጋሪ ችግሮች ውስጥ ተጠምዳችሁ ይሆናል እኛ ላይግን የማይፈታ ችግር የለም ዛሬ ነገ ሳትሉ መፍትሔ አግኙ።
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ አለ
2 ለህማም አለ
3 ጋኔን ለያዘው ሰው አለ
4 ቡዳ ለበላው አለ
5 ለቁራኛ አለ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው አለ
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)አለ
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)አለ
9 ለዓቃቤ ርዕስ አለ
10 ለመክስት አለ
11 ለቀለም(ለትምህርት)አለ
12 ሰላቢ የማያስጠጋ አለ
13 ለመፍትሔ ሀብት አለ
14 ለመስተፋቅር አለ
15 ለሁሉ ሠናይ አለ
16 ለገብያ አለ
17 ለአምፅኦ ብእሲት አለ (ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች አለ
18 ለመድፍነ ፀር አለ
19 ሌባ የማያስነካ አለ
20 ለበረከት አለ
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)አለ
22 አፍዝዝ አደንግዝ አለ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)አለ
24 ለግርማ ሞገስ አለ
25 መርህብተ ሰለሞን አለ
26 ለዓይነ ጥላ አለ
27 ምስሐበ ንዋይ አለ ወምስሐበ ሰብእ አለ
28 ለሁሉ መስተፋቅር አለ
29 ጸሎተ ዕለታት አለ
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ አለ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)አለ
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ አለ
33 ለድምፅ አለ
34 ለብልትአለ
35 ከሀገር ውጭ ላሉ እህቶች 36 የተወሳሰበ ጽንስ እፈታለን ወድሞች አገልግሎት እሰጣለን
ምናልባት ያለኮከባቸው የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት አለ

ደውላችሁ ተፈወሱ 0922438586 በየትኛውም ሀገር የምትኖሩ ወገኖቻችን መፍትሔ አለን የሁሉም
ለጥያቄወ 0922438586 ይደ ውሉ:: አድራሻችን ሽናሻ ቡለን አካባቢ
2.9K viewsጥበብን ከሰለሞን የሰጠኸን አምላክ, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 08:18:45 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──


እስቲ ላፍቅር ደሞ....

ሰው አጥር ወጥቼ - ፅጌረዳ ልቅጠፍ፥
አበባዬን ይዤ - እግሯ ሥር ልነጠፍ፤
ጨረቃ ላይ ላፍጥጥ - ከዋክብትን ልቁጠር፥
የቦይ ውኃ ልምታ - በለቀምኩት ጠጠር፤
በመስኮት ላማትር - በሚወርደው ዝናብ፥
ቀን ተሌት ልተክዝ - በፈጠርኩት ምናብ።…

እስቲ ደሞ ላፍቅር…
እሷው ፖለቲካ - እሷው ሰበር ዜና፥
እሷው ባለንዋይ - እሷው ባለዝና፥
እሷው የ’ምነቴ ቄስ - እሷው ቅድስና፥
ዓለም በቃኝ ብዬ - በሷው ወሬ ልጽና።
ከፈገገች ልሣቅ - ካለቀሰች ልሙት፥
እኔ አለኹ ለቀልዷ - ደደቦች ባይሰሙት።…

እስቲ ላፍቅር ደሞ…
መንገድ ስሟን ልጥራ - አበደ ይበሉ፥
እሷ ውስጥ እንዳለኹ - የማያውቁ ኹሉ፤
ጥዑም ዜማ ይኹን - የምትጨቀጭቀኝ፥
የሰለቸኝ ኹሉ - ባ’ንድ አዳር ይናፍቀኝ፤
እንዴትም ትስደበኝ - ስሜን ታጥፋው አኹን፥
ብቻ ስሜን ትጥራ - ብቻ ካፏ ይኹን።…

እስቲ ላፍቅር ደሞ…
ዘፈን ትርጉም ይስጠኝ - ደሞ ላንጎራጉር፥
ስለመቃ አንገት - ስለሀር ጸጉር፤
ላንዲት እንስት ልውደቅ - ሎሌነቴን ልግመድ፥
የያዝኩትን ልጣል - ዐዲስ ጌታ ልልመድ።

እስቲ ላፍቅር ደሞ....


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

@poem_merry
@poem_merry
2.5K viewsMerry G, 05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ