የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
904
የሰርጥ መግለጫ
ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 15
2022-09-10 13:58:32
ቆይተሻል ከሄድሽ
@mikotad2
@poem_merry
2.2K viewsMiky, 10:58
2022-09-09 22:19:59
======ጀግና==========
ጀግና ተብሎ ለመጠራት
ንጉስ ተብሎ ለመቀባት
ሰዉ መጣል አይሰራም
ጎልቶ ለመታየት ማሳነስ አይሻም
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦
የራስን ለመካብ መናድ አይጠቅመኝም
ሰዉን ለማሳመን ፍቅር ይሻል እንጂ ጉልበት አይሆነኝም
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦
ድሮም ከመነሻዉ ጀግና መች ያወራል
መጣል ከፈለገ ዝምታዉ ይጥላል
ድሮም የፈሪ ነዉ እሬሳ ላይ ቆሞ መሸለል ማቅራራት
ለጀግና በቂዉ ነዉ ባርጩሜ መማታት ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
@mikotad2
@poem_merry
2.7K viewsMiky, 19:19
2022-09-09 21:51:52
Semir ami
ጥንዶቹ
እውነት/ሀሰት
መልሳችሁን ኮመንት ላይ አሰቀምጡልኝ
ሴት ልጅ የፍቅር ጥያቄ ጠይቀሀት ላስብበት ስትል ያንተ ጥያቄ ሚመለሰው በሷ ብቻ አደለም ማለት ነው። ማለትም
ምክር ቤቱ ወይንም ጀማው ይወያይበትና ነው መልስ የዛኔ ነው ሚደርስ
መልሳችሁን comment lay
2.6K viewsSemir ايمي سمير, 18:51
2022-09-09 06:48:35
ክፍት ነዉ ደጃፋ
**
@mikotad2
@poem_merry
2.9K viewsMiky, 03:48
2022-09-08 20:43:18
#አበባ_አየሁ
ሲራክ ወንድሙ
እሩቅ ለሩቅ ሆነን
ይጠባል መስከረም ፥ ይታጠናል ህዳር
ፀደይ እየዳኸ
ክረምት ይጋልባል ፥ ተስፋዬን ሳሳምር
አምና በዚህ ሰዓት ፥ ጠበቅኩሽ በውርጩ
እስኪያልፍብኝ ሀሩር ፥ ወፎች እስኪንጫጩ
ጠበቅኩሽ ፥ ጠበቅኩሽ
የሌት ውብ እንቅልፌን ፥ በናፍቆት መጅ ድጬ
በመምጣትሽ እርሾ ፥ ልቤን አሳብጬ።
የአንቺ ሀገር ወዴት ነው የአድማስሽ አቀበት ?
እግሬን ላወላዳ ፥
ይቆምልኝ እንደው የልቤ ትኩሳት
ተይ ንገሪኝ ባክሽ ፥ ወዴት ነው ባዕቱ
ካቻምና ላይ ቆሜ ፥ መነነ ዘመኑ ከነፈ ጊዜያቱ
የተራራው ደረት በአደይ ፂም ጎልምሶ
የሀምሌ ጨለማ
ባባረረው ብርሃን ፥ ሲሄድ ተለሳልሶ
እንደው ለአዲስ ዓመት ፥ ትጋቴን አስታውሰሽ
ናፍቆት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅርን - አንድ ላይ ታቅፈሽ
በሬን ከፍተሽ ግቢ ፥ አበባ - አየሁ ብለሽ
....
ሲራክ @siraaq
@yegetemkalat
3.1K viewsC-ራክ, 17:43
2022-09-08 17:51:30
የመጨረሻው ቃል
መኖር ሲታክተዉ ትርጉም ቢያጣ ቅኔ
ይል ነበር ደጋግሞ ''አወይ ሰዉ መሆኔ''
ነበር አዎ ነበር ይላሉ ደጋግመዉ
የህይወት ታሪኩን እያነበነቡ ከደብር ላይ ሆነዉ
ያዉም ባለ ቃሉን ወደ አምላክ ሸኝተዉ !
--------------------
miko tad
@poem_merry
2.7K viewsMiky, 14:51
2022-09-08 10:11:35
መመኘት ሀጥያት ነዉ
**
Miko tad
@poem_merry
2.9K viewsMiky, 07:11
2022-09-08 09:53:44
ተማሪ ነህ ?
50 viewsWiz , 06:53
2022-09-08 09:34:27
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ
116 viewsWiz , 06:34
2022-09-08 09:32:43
ወላሂ እንደዚህ አይነት ፕሮፋይል የምትፈልጉ ከሆነ
ዝም ብላችሁ ከስር #Join ምትለውን ተጫኑ
https://t.me/profilespicture21
https://t.me/profilespicture21
93 viewsWiz , 06:32