Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-09-05 12:24:50 ተማሪ ነህ ?
48 viewswiz , 09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:23:42 ትልቁን የ TIK TOK ቻናል ይቀላቀላሉ
92 viewswiz , 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:21:22
የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎች የሚቀርብበት ልዩ ቻናል እነሆ https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
ተቀላቀሉን።
68 viewswiz , 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:43:53
በአንd ከንቱ ስንጀምር ጨዋታ
B/c ልቤን ሰርቆኝ የቆንጆ ፈገግታ
ገና handuan  ይዥ ትንሽ ስደባብስ
እሷ:-please ልቀቀኝ በJesus
እኔ:-never አትሄጂም ያንን
            ሳንጨርስ
         እኔ አይመቸኝም አንቺን
               ካላለሽ ደስ
እሷ:-ቶሎ ተመለሺ ብላኛለች
                mother
          ማንም እቤት የለም
          ሚያደርግልኝ cover
           ተቀጥራ ሄዳለች ልክ
            እንደእኔ sister
እኔ:-የት?
እሷ:-አባሳደር
እኔ:-ይሁን እሺ እኔ ነግራታለው ለ
        Mother
       ደግሞ እሸኝሻለው እስከ
       ቤታቹ በር
እሷ:-በጣም እኮ መሽቷል
      አትውጣ ከሰፈር
      ደግሞ አንዳያይክ ትልቁ
      Brother
     በር እንዳይዘጋ ውጪ
      እዳታድር
 

    በ....ጠዋት በሬም ተንኳኳ
     ከእንቅልፌም ነቃው እጄ
        እየተንቃቃ
በልብሶቼ ውጪ አየው ሳላስነቃ
እሷ:-ኧረ ንቃ ንቃ
እሱ:-ማነው?
እሷ:-እኔ ነኝ ክፈትልኝ
  
በጣም የደነገጥኩኝ ማመን አያቃተኝ
የተገኘን ሁሉ አልጋ ስር ከተትኩኝ

እኔ:- ወዴት ትገቢያለሽ ይኸው ልክፈትልሽ
      
       በጣም አስደንግጧት
       የclassሴ ማነስ
እሷ:-ቤት በጣም ሞቆል አርጋት
        ነፈስ ነፈስ
      ቤት lighter የለም air fresh
        ነገር?
እኔ:-digital አልገዛው አናሎጉን
           ልስጥሽ?
      ማርገብገቢያ እንኪ ወይም
      ሰንደል ለኩሽ
እኔ:-oh!honey ur so funny!
እኔ:-አርገሽ የመጣሽአትራቅ ow u r ፈሪ
       ወሬ አታብዛ ልክ እንደ ተማሪ

     አልጋ ላይ ቁጭ ብላ አለች
     ና! ወደ እዚህ
  አፏ ሲሾፍረኝ እኔን እንደ taxi
     ብዙ ለፈለፍኩኝ like
        እንደ BBC
እኔ:-slow down honey
      አንቺ ስትገቢ classሴ ነው   
       Busy
አሁን እንጋባ ወሬ አታራዝሚ
  እኔ እወድሻለሁ ምንም አታቅማሚ

እሷ:-የሚያብረቀርቅ ሁላ አይደለም እና ወርቅ
ለእኔ ፍቅር ሀብት ነው ከሁሉም
የሚልቅ
እኔ አገባሀለው ከጎኔ አትራቅ


ⓙⓞⓘⓝ➵ yegtem kalate
           #semir ami
807 viewsSemir ايمي سمير, 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:46:33 15 አስቂኝ የንግድ ስሞች

1.እኔ እና ወንድሜ እንክፈተው አንክፈተው ተባብለን የከፈትነው ወርቅ ቤት።

2.ሰው መግደል ብርቅ ነው እንዴ ሽምግልና ስራዎች

3.ስዋሬዝ ስጋ ቤት

4.ራዕይ ተገልፆልኝ የበረገድኩት እርጎ ቤት
5.ካመሻችሁ ታድራላችሁ ይርጋአለም ፔንስዮን

6.ሸዋ ዳቦ ምን ያደርጋል ጮርናቄ ቤት

7.አማርና ፊልም ጠላሁ ቪዲዮ ቤት

8.እህቴ ከጅዳ በላከችው ገንዘብ የከፈትኩት ሻይ ቤት

9.ብንወፍር እንከሳለን በርገር ቤት

10.ሾጥ ከሆኑ በማሳጅ እናስተካክላለን ማሳጅ ቤት

11.ጋዝ ለምኔ አጣና እና ከሰል ቤት

12.ቀድማችሁ ብትነግሩኝ መንግስተ ሰማያት ትገባላችሁ የሬሳ ሳጥን ቤት

13.ብትጣሉ እናፋታለን ትፅደግ ቬሎ ቤት

14.በፍቅሩ ገዳይ አስጎብኚ ድርጅት

15.ፓርላማ ለምኔ ይድነቃቸው የስብሰባ አዳራሽ አከራይ

*
ምንጭ
ወንዝ ካለ ምንጭ ምን ያደርጋል

   Share share

Semir ami
102 viewsSemir ايمي سمير, 08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:01:31 • ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ

ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ
241 views Call King , 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:31:10
-- ምን ማሳል ይፈልጋሉ ?
ቤትዎን ወይም ድርጅትዎን ውብ ያድርጉ

➲ የዕምነት ስራወችን
➲ ለሆቴሎች ➲ ለትምህርት ቤቶች
➲ ለስጦታ ➲ ለሆስፒታሎች
➲ ለልደት ና ➲ ለሰርግ ፎቶወች

የፈለጉትን ይዘዙ በሚያምር ዲዛይን ጥራት ባላቸው ቆዳወች እና ሸራወች በጥራት እንሰራለን።

ነገ ትተናት ለምናልፈው አለም የማያልፈውን #ስዕል አሰራተው ለተተኪው አሻራ ያስቀምጡ።

Order ለማድረግ

0936290305

ይደውሉ

በቴሌግራም @Buchula36 ላይ ያናግሩን።
1.4K viewsMerry G, 19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:51:54
1.4K viewsባህራን, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 17:06:35
ወላሂ ነገ 1000 ምናምን slide final exam ኣለኝ ለዛውም pharmacology
መሞቴ ነው ዱኣ ኣድርጉልኝ welahi
1.9K viewsSemir ايمي سمير, 14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 15:55:06
ፊልም ቤት አላቹ ወይ ፊልም በየቀኑ አዳዲስ ትፈልጋላችሁ ?

vip ቻናላችን ላይ የሚያገኙአቸው ፊልሞች

ኢንግሊዘኛ ፊልሞች በትርጉም✿
የህንድ ፊልሞች በትርጉም
box office
HD ትርጉም የለለዉ
romance movie
አማረኛ ፊልም ወዳዉኑ እደወጣ እኛጋ ያገኛሉ
OLD ፊልሞች
ሌሎችም……
የስልክ አፕሊኬሽኖች
የኮምፒዩተር ሶፍትዌሮች

እና መቀላቀል ይፈልጋሉ እንግዲያው ከፈለጉ በጣም በቅናሽ ዋጋ #በሳምነት ወይም #በወር ክፍያ መቀላቀል ይችላሉ!

ለመግባት ከፈለጋችሁ @DimpleFaFa ላይ ያናግሩን !
0919422443
በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ ።
1.7K views Ťřîđëńť►►►, 12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ