Get Mystery Box with random crypto!

ምንድነው በአዕምሮህ የሳልከው ፍርሀት ምንድንነው ከልጅነትህ ጀምሮ በአዕምሮ የተሳለለህ ፍርሀት? | እግር ኳስ Meme™

ምንድነው በአዕምሮህ የሳልከው ፍርሀት

ምንድንነው ከልጅነትህ ጀምሮ በአዕምሮ የተሳለለህ ፍርሀት? ለምንድነው የምትፈራው? ውስጥህ ይከብደኛል፤ አልችልም፤ አይሳካም በሚሉ ሀሳቦች ስለተሞላ ነው ትልቁ አቅምህን ሸብሽቦ ሕልምን እንዳታሳካ የሚጎትትህ፤ አሁን በሕይወት ብትኖርም አንድ ቀን ግን መሞትህ አይቀርም፤ የምትፈልገውን አርአያነት ያለው ስራ ሠርተህ ስምህን በመልካም ተግባር አስጠርተህ ትሄዳለህ ወይስ በውሸት ስዕል ፍርሃት ተሸብሽበህ ሕልምህን ሳታሳካ ተራ ሞት ትሞታለህ? ምርጫው የአንተ ነው! ስለዚህ እራስህን መርምርና የፍርሀትን ጥግ ፍፃሜ አበጅለት።
                                   
መልካም አዳር ተመኘው              


የምክር አገልግሎት አልያም
ሀሳብ አስተያየት @buchula36

@yegetemkalat
@poem_merry