Get Mystery Box with random crypto!

የግጥም ቃላቶች: |||ሳትኩኝ መጣች እና ልጅት እቅፍ አርጋኝ ድንገት አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜ | እግር ኳስ Meme™

የግጥም ቃላቶች:
|||ሳትኩኝ

መጣች እና ልጅት
እቅፍ አርጋኝ ድንገት
አቅሌን ሳትኩኝ ከቶ አለሜን ረሳሁ
ከመረሳት ድኜ ባንቺ አለምን ገዛሁ።
.
.
የፍቅር ገበያ
እኔን እንደሸቀጥ አንችን ደሞ ገዢ
ካረገሽ ምን ልሆን፤
እመጣልሻለሁ
አቅምሽ እንዳሰበው ረክሼ እንደሆን።

ሚኪ

@yegetemkalat
@poem_merry