Get Mystery Box with random crypto!

ስለሚሰጡህ ስም ማሰብ አቁም! የራስን ህልም መኖር ፣ ፍላጎትን ለማሳካት መሯሯጥ ፣ የራስን ፍላጎ | እግር ኳስ Meme™

ስለሚሰጡህ ስም ማሰብ አቁም!

የራስን ህልም መኖር ፣ ፍላጎትን ለማሳካት መሯሯጥ ፣ የራስን ፍላጎት ለማስከበር መጣር እራስን መጠበቅ ለራስ ጌዜ መስጠት እና እራስን መውደድ በሌሎች ዘንድ ቅራኔን ያስመጣ ይሆናል ለምን ህልሜን አልኖራችውልኝም ለምን እኛ ያልናችውን ብቻ አትሆኑም የሚሉ ብዙ ናቸው ! እኛ በመራናቸው መንገድ ብቻ ይንቀሳቀሱልን የሚሉ በርካቶች ናቸው ከእራሳችን በላይ እንድንወዳቸው የሚፈልጉም አሉ ነገር ግን በጣም የሚገርመው ራሱን የማይወድ ሰው በፍፁም ሌላውን ሊወድ አይችልም ! ህልሙን መኖርም ያልቻለ ሰው በስተመጨረሻ ህልሙን በሰጣቸው ሰዎች ያዝናል እናም ዛሬ ላይ የራስህን መንገድ ለመሄድ መወሰንህ ክፋ ካስባለህ ክፉ ሁን እና ይህችን ቀን እለፋት ነገ ትልቁን ድል የምታመጣው እና ለሁሉም ሰው መድረስ የምትችለው ዛሬ ማንም ሳይደግፍህ ተራምደህ ስትጨርስ ነው!

ለምክር አገልግሎት አልያም
ሀሳብ አስተያየት @buchula36

@yegetemkalat
@poem_merry