Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-11-09 21:57:59
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
739 viewsMerry G, 18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 20:46:37 አጀብ ነው አቦ!

ሰይጣን በሀሳቡ ብዙ ሰዎች ሰርቶ
ጀነራል ዶክተሩን ከፋፍሎ ለይቶ
ለግብሩ የፎቅ ቤት መገንባትን ሲሻ
ለህመሙ መዳኒት ሲያስብ ማስታገሻ
እሳትን ሲያሳየን በጠጠር ወርቅ አርጎ
ለሞታችን ድግስ ዝምታን ሰርጎ
መድከምን ስናስብ መዛል መሰልቸቱን
ምርጫችን ይሆናል ለሰዓታት መኖሩን
ጉልቻ ቢቀየር በሆታ ቀብተን አንግሰን
ለካስ ከዛው ኖሯል ማያጣፍጥ ወጥን

ግን.......... ምን ቢያጨስብን ነው
ምን አዚም ቢያስነካን
የአመድ ዘመድ መሆን የንጉስ ልጅ ሳለን።

ቴዲ ጌትነት

@yegetemkalat
@poem_merry
1.4K viewsMerry G, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 20:45:38 መርጌታ ዮሐኒስየ ምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄወ   መልስ
          0963590379 ይደውሉ ማሳሰቢያ በካል መምጣት ለማትችሉ ሰርተን እንልካለን።
1.3K viewsMerry G, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 09:15:47
ለፍቅረኛዎ ምን ማለት ይፈልጋሉ ስለፍቅርስ ምን አይነት ምክር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይቀላቀሉን።
https://t.me/joinchat/AAAAAEzGj1iAHLL8f6eqKw
226 viewsMerry G, 06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 21:28:33 አመድ አፋሽ
እበላለው ብዬ ከስንዴው ገለባ
ጭነት ከ ገበያ ከ ቤቱ ሳገባ
ለጌታዬ ፍቅር ሆኛለው ገጣባ
ከ ስንዴው ገለባ ሳልበላ ብቀር
ዋጋዬ ደሞዜ ከ ሆነ ብትር
ማመዛዘኛውን ህሊናውን ካጣ
11ደኛ ትዛዝ ፈጣሪም ያውጣ
ለ ጌታም ጌታ ፈጣሪ ካለው
ተገዚው ለ ገዚ አመድ አፋሽ ነው

LISE DECH SOFI YE LASTAWA

@LISEDECHSOFI

@poem_merry
@yegetemkalat
1.7K viewsMerry G, 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 19:32:33 #ነው_እንዴ?



በ እንጀራ ከሞላ ሌማቱ፤
ወጡም ካለ በየዓይነቱ፤
የቱን ልብላ ቢል እንጂ ሰው፤
ሳይጓጓ ነዉ የሚጎርሰው።


ከጎደለ ግን መሀዱ፤
ኩርማን ሲቀር ከመሶቡ፤
ወጡም ባይጥም የተብላላው፤
ሰው ጣፍጦት ነው የሚበላው።


ሞልቶ ተርፎ ንቆት ኖሮ፤
ችላ ያለው ተደርድሮ፤
ብላ ሲባል ትዝ ያላለው ተለምኖት ባለመዋል ፤
እፍኝ ሲቀር ከጎተራው ማለቁን ሲያይ ይጥመዋል።


ሰሞኑን ...
ከወትሮ ገነነ ፍቅርሽ በጣም ጣፈጥሺኝ ውዴ፤
ሊያልቅ ነው መሰለኝ ልንለያይ ነው እንዴ?

#ሄኖክ_ብርሃኑ

@yegetemkalat
@poem_merry
2.3K viewsMerry G, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:35:08 ስትዞር ስትዞር ፣ ስትዞር አምሽታ
ልጅህ ነው ትላለች ደሞ አፍ አውጥታ
እኔ
ባላደርኩበት ቤት ባልተኛሁት አልጋ
ቆይ እንዴት ተቀኝቶ ልጅ መጣ ከኔጋ
እንዣ
ልክ አንደ ዶሮ
በደጃፉ አየር በንፋስ ተለክፋው
(እሷም አረገዘች እኔም ጥያት ጠፋው)
ምን አጠፋው?
ምንም!

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@yegetemkalat
@poem_merry
1.9K viewsMerry G, 18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:26:35 መች በቅጡ አወኩሽ
መቼ ተላመድኩሽ
መች ጊዜ ነበረን
መች አሳለፍን አብረን
መቼ ተቀራርበን
መቼ ተራራቅን
መቼ መቼ መቼ መቼ
እርሳኝ ትይኛለሽ
በምን ላስታውስሽ ምን ምክንያት አግንቼ

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@yegetemkalat
@poem_merry
2.1K viewsMerry G, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 06:22:18
በፍቅር ልብህ እንዲ ከመተቻ የፍቅር ብቻ ቻናል ተከታይ ሁን ፍቅር ብቻ
https://t.me/joinchat/xY01syDO9wMyMTBk
2.0K viewsMerry G, 03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 06:21:54 ስቀን
+++++++++++

ይኼኔ......
ከመለየት ሸርፎ
መኖር ቢያፋቅረን
ከሞት እፍኝ ነጥቆ
ህይወት ቢያስተምረን
ከመሄድ በላቀ
መምጣት ቢያስከብረን

ዋይ ዋይ ለቅሶ ቀርቶ
ጸአዳ ተለብሶ
ስቀን በተቃበርን... !

* kiyorna *

@yegetemkalat
@poem_merry
2.2K viewsMerry G, 03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ