Get Mystery Box with random crypto!

ስትዞር ስትዞር ፣ ስትዞር አምሽታ ልጅህ ነው ትላለች ደሞ አፍ አውጥታ እኔ ባላደርኩበት ቤት ባልተ | እግር ኳስ Meme™

ስትዞር ስትዞር ፣ ስትዞር አምሽታ
ልጅህ ነው ትላለች ደሞ አፍ አውጥታ
እኔ
ባላደርኩበት ቤት ባልተኛሁት አልጋ
ቆይ እንዴት ተቀኝቶ ልጅ መጣ ከኔጋ
እንዣ
ልክ አንደ ዶሮ
በደጃፉ አየር በንፋስ ተለክፋው
(እሷም አረገዘች እኔም ጥያት ጠፋው)
ምን አጠፋው?
ምንም!

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

@yegetemkalat
@poem_merry