መች በቅጡ አወኩሽ መቼ ተላመድኩሽ መች ጊዜ ነበረን መች አሳለፍን አብረን መቼ ተቀራርበን መቼ ተራራቅን መቼ መቼ መቼ መቼ እርሳኝ ትይኛለሽ በምን ላስታውስሽ ምን ምክንያት አግንቼ ዮኒ ኣታን @yonatoz @yegetemkalat @poem_merry 2.1K viewsMerry G, 17:26