Get Mystery Box with random crypto!

ስቀን +++++++++++ ይኼኔ...... ከመለየት ሸርፎ መኖር ቢያፋቅረን ከሞት እፍኝ ነጥቆ ህይ | እግር ኳስ Meme™

ስቀን
+++++++++++

ይኼኔ......
ከመለየት ሸርፎ
መኖር ቢያፋቅረን
ከሞት እፍኝ ነጥቆ
ህይወት ቢያስተምረን
ከመሄድ በላቀ
መምጣት ቢያስከብረን

ዋይ ዋይ ለቅሶ ቀርቶ
ጸአዳ ተለብሶ
ስቀን በተቃበርን... !

* kiyorna *

@yegetemkalat
@poem_merry