Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-09 19:42:54
1.2K viewsባህራን, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 18:36:16 ፈተናው ተሰረቀ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተሰርቋል  ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት  Join የሚለውን ይጫኑ
30 viewsWiz , 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 06:38:04
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ
JOIN
@Shewabrand
@Shewabrand
@Shewabrand
162 viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 08:44:29 የቴሌግራም ቻናል ከ 10ሺ ተከታይ በላይ ያላችሁ መግዛት ስለምንፈልግ በ @buchula36 ላይ አውሩኝ
256 viewsMerry G, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 13:50:59 Do you need scholarship?
323 viewsMerry G, 10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 23:29:10 “ቀድመውኝ አይደለም፤ ዘግይቼም አይደለም። ተቀድሜያቸውም አይደለም፤ ወይም እነሱ
ዘግይተው።
… ትክክለኛው ሰዐት ላይ ነኝ።” በል!
:
ምናልባት አንዱ በ20 ዓመቱ ያገባ ይሆናል፤ ለመውለድ አስር አመታትን ይወስዳል።
አንዱ በ30 ዓመቱ ያገባል፤ በዓመቱ ይወልዳል።
አንዷ በ22 ዓመቷ ታገባለች፤ ጥሩ ባል አይደለም።
ሌላኛዋ በ34 ዓመቷ ታገባለች፤ ደስተኛ ትዳርንም ትመራለች።
ከፊሉ በ22 ዓመቱ ይመረቃል፤ ስራ ለማግኘት 5 ዓመታት ይፈጅበታል። ከፊሉ በ27 ዓመቱ
ይመረቃል፤ ከመውጣቱ ስራን ያገኛል።
ሌላው በ25 ዓመቱ የድርጅት ስራ አስኪያጅ ይሆናል፤ በ40 ዓመቱ ይሞታል።
ሌላኛው በ50 ዓመቱ የድርጅት አስኪያጅ ይሆናል፤ በ90 ዓመቱ ይሞታል።
:

ጊዜህን ብቻ ተከተል።
የቀደሙህ ወይም የዘገየህ አድርገው ይስሉሀል።
አንተ ከማንም አልተቀደምክም፤ ከማንም አልዘገየህም። ፈጣሪ በፈቀልህ ጊዜ ብቻ
እየሄድክ ነው። ይህንን እወቅ።
የአዕምሮ ረፍትና እርጋታህን ይዘህ ኑር።
:
ጊዜ በፈጣሪ እጅ ያለ መንገድ ነው። እንደፈለገ ያስኬደዋል። የፈለገውን ላንተ በፈለገልህ
ሰዓት ያደርግልሀል።
«ነገሩም ሁሉ በእርሱ ዘንድ በልክ የተወሰነ ነው።»

ከአንድ የ Fb ወዳጄ ያገኘሁት ነው
ካነበብኩት አጋራኋችሁ እናንተን አጋሩ
@yegetemkalat
@poem_merry
230 viewsMerry G, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 23:05:03 መግጠም ነው አመሌ ፤
መፃፍ እጣ ክፍሌ ፤
መውደዴ ሰው ወዷል፤
ግጣሜን ግን ሰዷል።
ሜሮን ገነነ
@buchula36
@yegetemkalat
@poem_merry
343 viewsMerry G, 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 12:42:21 Do you need scholarship?
137 viewsMerry G, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 12:39:07
መርጌታ ላቀው የባህል መድሀኒት
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች በዝርዝር ቀርበዋል ፨፨
1 ለመስተፍቅር
2 ለሀብት
3 ለገበያ
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለሁሉ መስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለአይነ ጥላ(ገርጋሪ ላለቤቸው)
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም
ሀገራችንን ሰላም ያድልልን
ለጥያቄዎ በ 09 13 46 29 34 ይደውሉ
358 viewsMerry G, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 11:52:01 አንዳንዴ ማዉራት የምትፈልጋቸዉ ነገሮች ከአፍ አልወጣም ብለዉ ይተናነቁሀል ማድረግ የምትፈልገዉን ነገር በሙሉ ማረግ እስኪያቅትህ ድረስ ትተሳሰራለህ።
ምንም ትርጉም የሚሰጥ ነገር እስክታጣ ድረስ ሁሉም ትርጉም የለሽ ይሆናል ማን እንደተሳሳተ ግራ ይገባኛል እኔ ወይስ እኔን የፈጠረዉ መልስ የማይኖራቸዉ በጣም ብዙ ጥያቄዎች ይኖራሉ ጊዜ የሚፈታቸዉ ግን እዛ ጊዜ ላይ እደርሳለሁ ወይ የሚለዉ ሌላ ጥያቄ ነዉ ።
ለሌሎች በመፍራት መወሰን የነበረብን ነገሮች ሳንወስን ስንቶቻችን ህመም ዉስጥ ተዘፍቀናል ከኔ በላይ ሌላዉ ይጎዳል ብለን እነሱ ከሚጎዱት እጥፍ እየተጎዳን ያለን እልፎች ነን ይሄ ህመም መቼ እንደሚያበቃ ሁላ የማናቅ ፅኑ ህመምተኞች በሌሎች አይን ግን ሁሉ የሞላልን ምንም ጉድለት የሌለብን በሳቃችን በፈገግታችን ህይወት የሚመዘንልን በየቤታችን የሚቆጥር ይቁጠረን።
ተስፋ የሚባል ስንቅ እስከዛሬ ያኖረዉ ወደር የለዉም ተስፋ እራሱ በተስፋ ተስፋ አያረግም ይሆናል ግን በተስፋ የሚኖር እንደ ጉድ ነዉ ተስፋ ተስፋ የሚሆነዉ ምን ሲኖረዉ ነዉ ? በምን መንገድስ በየትኛዉ ሚዛንስ ሲመዘን ነዉ ዋጋ ኖሮት ህይወት የሚያስቀጥለዉ? ማንስ ለማን ተስፋ ይሆናል ማን በማንስ ተስፋ መኖር ይቀጥላል ? ነገ ምን ያመጣል የእዉነትስ በነገ ላይ ሀይል እና አቅም ያለዉ ማን ነዉ ? ህይወት ላይ ማን እርግጠኝነት ይሰጣል ? እርግጠኝነትን የሚሰጠዉስ በራሱ ምን ያህል እርግጠኛ ነዉ ?
በዙ ጥያቄ አለ አጥጋቢ መልስ የሌለዉ ጥያቄ መሆኑንም የረሳነዉ ማንን መጠየቅ እንዳለብን እንኳን ያላወቅነዉ ብዙ ጥያቄ ?!

@pome_merry
@mikotad2
1.5K viewsMiky, edited  08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ