Get Mystery Box with random crypto!

እግር ኳስ Meme™

የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የቴሌግራም ቻናል አርማ poem_merry — እግር ኳስ Meme™
የሰርጥ አድራሻ: @poem_merry
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 904
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ እንደ ጥጥ ነው ለጉድ ተፈልቃቂ
ሰው ጥሩ ፈታይ ነው ድር ማግ ግን አላቂ
ስለ ግጥም ብላቹ @buchula36 ላይ አዋዩኝ
የናንተ ድምፅ ነው ለኔ እውቀት የሆነኝ
.
.
.
@buchula36
@yegetemkalat
@ortodox_fkr

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-11-05 15:50:35
የተወለዱበትን ወር ይምረጡ እና ስለ ፍቅር ህይወቶ በጥልቅ ይወቁ
161 viewsNatiwa , 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 14:18:14 ጠብቀኝ በህልምህ

ጠብቀኝ በህልምህ ፤ እመጣለሁ ማታ
አልቀርም አትስጋ ፤ አለሁ ለሰላምታ
ያን የምሽት ጥቁረት ፤ ያን የሌት ፀጥታ
እንደ መብረቅ ጮኬ ፤ ጨለማን ልረታ
እመጣለሁ ማታ ፤ በህልምህ አልቀርም
አንተን እረስቼ ፤ ሌላ ቤት አላድርም
ኧረ አይሆንም!
ቀኑም ሲጨላልም……
አይኖችህ ተከድነው ፤ በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው ፤ እያግደመደሙ
ከጠበቁኝ እማ ፤ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ ፤ በእጅግ እፈራለሁ
የጠበከው ጊዜ ፤ የህልም አለም ወቅትህ
ከደረሰ ወዲያ ፤ አይኔን እንደናፈቀህ
ሃሳብና ናፍቆት ፤ እንቅልፍ እንዳይነሱህ

@yegetemkalat
@poem_merry
637 viewsMerry G, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 14:17:15 መርጌታ ዮሐኒስየ ምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄወ   መልስ
          0963590379 ይደውሉ ማሳሰቢያ በካል መምጣት ለማትችሉ ሰርተን እንልካለን።
675 viewsMerry G, edited  11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 22:13:48 የሰኔ ፊት አይተው
አልቃሻ መሆኗን ሲነግሩኝ ቆይተው፣

መሬት ጠቦናል ሲሉ፤
አዳም፥ ዘመነኛው ፥
ተወደደ መሰል የምድር ጉድጓዱ፣
ሲሻሻጥ ሲነጠቅ ሲሰዋ መሬቱ ፣
እህ እጂ
ሬሳው በሙሉ፥
ሰይጣኑም በሙሉ
ብላቴን በሙሉ ፥
የሰኔ ጎርፍ ነው የሚቀብረው አሉ፣

ምናለ ወይ ታህሳስ፣
ጥርን ለምዶ ድግስ፣
ከቶ ማን ያፅናና ሰኔ ሲደርስ ሲደርስ፣
ሁሉ ዳሱን ጥሎ ከሰኔ ጋ ሲያለቅስ፣

አንቺ ሰኔ ሰኔ አወይ ሰኔ፣
መስከረም እራቀሽ
ይልቁን ለማልቀስ ቀረበሽ ወገኔ፣

ወዴት አቤት ይባል ሰማይ ሲከፍው፣
ቀን እህ ብሎ እህ እህ ብሎ በሌት ካላካፍው፣

መገን ሰኔ አይክፍሽ ፣
ለአራት አመት ስሞሽ
ማነው የደገመው ያንን የጥቁር ሻሽ፣
ይልቁን
ለውሽማሽ ፀሀይ እንዲህ በያት ባክሽ፣

አዬ እመ ብርሃን ምነው ሰው ምትፈሪ ፣
ምን ያሃል እንደከፍ አይተሽ አይድል ሰውነትን ይዘሽ ከአለም ስትኖሪ፣

አደለም ለህፃን
ለውሻ እንኳ ለጥሙ ስትጠልቂ ከውሃው፣
ለኛስ ሲሆን
አስቻለሽስ ምነው፣
ወይስ
ያንቺ እንባ ነው ወይ
ሰኔ ላይ ሚዘንበው፣

እንደው ግራ ገባን ግራ ነው ምሱ፣
ከቶ ማን ያባብል ከቶ ማን ያፅናና
ሰውና ተፈጥሮ እኩል እያለቀሱ፣

መስከረም እስክትመጪ
በእውነት ፀንተሽ ከላይ፣
የዘመናት ድንኳን ተነስተን እስክናይ
በሀምሌ መስኮት ብቅ ጥልቅ በይ፤
መገን የሰኔ.. የነሀሴ ጠሀይ ፣
ሚሽረው እስኪሽር በአንድላይ፣
_
ሰእኔ ሰኔ
____

ግዕዝ ሙላት


@yegetemkalat
@poem_merry
2.4K viewsMerry G, 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 18:37:02
በፍቅር ልብህ እንዲ ከመተቻ የፍቅር ብቻ ቻናል ተከታይ ሁን ፍቅር ብቻ
https://t.me/joinchat/xY01syDO9wMyMTBk
1.5K viewsMerry G, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 09:06:03
333 viewsMerry G, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 00:14:16 አጭሬ ግጥም
     ቁመተ ዶሮ
     የሚንጠራራ
     ወደ ሰው ጆሮ።


ከታች አለ

እኔ ልሙትልሽ ፣ እያልኩኝ አልምልም
ቃላትን መንዝሬ ፣ ለሞት ቃብድ አልከፍልም
ራስህን አጥፋ ፣ ብለሽ በረኪና የላክሽልኝ ግዜ
እድሜ ለሥጦታሽ ፣ ታጠበ ሸሚዜ።



━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን

Semir ami

➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

@yegetemkalat
987 viewsSemir ايمي سمير, edited  21:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 22:05:02 ፀደይ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል

#የ12_billion በላይ capital #ያጋሩ ይሸለሙ

@Tseday_Bank_official

እንኳን ደስ አላችሁ የፀደይ ባንክ ሀብት
የስራ ጅማሬውን ምክንያት በማድረግ የፀደይ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ መኮንን የለውም ወሰን
እስከ #ጥር_11 ብቻ የሚቆይ ባንካችን #በቴሌግራም_ገፅ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ ለ50 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ለሚያጋሩ ደንበኞች ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

@Tseday_Bank_official
#እስከ_ጥር_11 ድረስ የሚቆይ ልዩ #የያጋሩ_ይሸለሙ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
#በ1ኛ ዕጣ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች
#በ2ኛ ዕጣ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ17,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
#በ3ኛ ዕጣ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 12,000 ብር የሚያወጡ ዘመናዊ Samsung ሞባይል ቀፎዎች
#በ4ኛ ዕጣ . ለ 175 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች
#በ5ኛ ዕጣ . ለ 160 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTecno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #ጥር_11_2015 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።
ልብ ይበሉ!
በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ።

ለሽልማት የሚያበቁ መመሪያዎች

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
http://t.me/Tseday_Bank_official
2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ለብዙ ሰዎችን #በላኩ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

ፀደይ ባንክ ለሁሉ!

http://t.me/Tseday_Bank_official
http://t.me/Tseday_Bank_official
http://t.me/Tseday_Bank_official
1.4K viewsmerry , 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 20:13:23 ለምን???

አየሁት ህመምን የፍቅርን ክፋት
ለሌሎች መድኃኒት ለኔ ሲሆን ጥፋት
ለሌሎቹ ሀሴት ድርብርብ ያለ ፀጋ
ለኔ ግዜ እርግማን የናፍቆት አለንጋ
አየሁ ሌሎችንም....
በውቡ ዋርካ ስር በናፍቆት ሲያወሩ ፊታቸው ይደምቃል፣
የተቀመጡበት ያ የፍቅር ምድር ይባስ ውበቱ ያድጋል፣
እኔም እንደነሱ ደስታን ለማግኘት ሄድኩ መላልሼ ፣
ደንዳናውን ልቤን በፍቅር ላርሰው ቅንጣቱን ቀምሼ፣
ግና......
ብፀልይ ብሞክር ለኔ ካላደለው ልፋት ምን ያደርጋል፣
ጥንዶቹ ያስዋቡት ያ ለምለሙ ቦታ
ገና እግሬ ሲረግጠው የኔ ግዜ ይደርቃል።
kidst

@poem_merry
@yegetemkalat
2.1K viewsMerry G, edited  17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 09:50:27
ፍቅር ሲፈርድ

እጅግ ልብ አንጠልጣይ #የፍቅርን ሃያልነት ቁልጭአድርጎ የሳየ ድርሰት፡፡ በእውነተኛ ህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ

ብዙዎችን በእንባ ያራጨ አይረሴ የሕይወት ገጠመኝ

ታሪኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱት
1.0K viewsMerry G, 06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ