አጭሬ ግጥም ቁመተ ዶሮ የሚንጠራራ ወደ ሰው ጆሮ። ከታች አለ እኔ ልሙትልሽ ፣ እያልኩኝ አልምልም ቃላትን መንዝሬ ፣ ለሞት ቃብድ አልከፍልም ራስህን አጥፋ ፣ ብለሽ በረኪና የላክሽልኝ ግዜ እድሜ ለሥጦታሽ ፣ ታጠበ ሸሚዜ። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን Semir ami ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ @yegetemkalat 987 viewsSemir ايمي سمير, edited 21:14