Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-03 23:21:31 ጀግናዬ

አለም መድረክ ነች ነገር ግን ብዙወቻችን ተስፋ ቆርጠን አልተለማመድንም ለምን!?
617 views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 21:00:23
ውበት በፀባይ እንጅ በመልክ አይኝም።

http://t.me/nuredinal_arebi
1.8K viewsedited  18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 18:35:45
ምክንያቱም አንተ ሰው እንጅ አይደለህም።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
1.9K viewsedited  15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 17:46:59
አንተ ሙስሊም ንቃ!!
የነቃ አያሶስድም እቃ!!

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.0K viewsedited  14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 15:39:09
እኔ የምጨምረው ሀሳብ የለኝም

ፎቶው በራሱ ብዙ መልዕክት ያስተላልፋል።

ቀሪውን ለናንተው ሰጥቻለሁ....።

እንጨት ጠርብ ፣ወራጅ ፣አውራጅ ፣ማገር አሟልተዋል የሚያስፈልጋቸው

70 ቆርቆሮና ሚስማር ብቻ ነው

አቦ አሏህ ይረዳናል እናግዛቸው።

ይህ የምትመለከቱትን ደሳሳ የሳር ቤት ለትውልድ ከምናስተላልፍ ቆርቆሮ እንኳን እናልብስላቸው እባካችን....እንተባበር ያጀመዐ....


ኑረዲን ነኝ ከደቡብ ወሎ

https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
2.3K views12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 08:07:33
ፍቅር ''vs''ጥላቻ...!!

በፍቅር እንኑር መጠላላት ይብቃን፡
ያለፈብን በደል ከእንቅልፋችን ያንቃን፡

በኑረዲን አል-አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.6K viewsedited  05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 07:21:39
ሴት ''vs'' ወንድ..!!

ሴት ልጅ አብራህ የምትኖረው ስትፈራህ ሳይሆን ስቶድህ ነው።

አንተም ተወደህ መኖርን እንጅ ተፈርተህ መኖርን አትምረጥ።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.6K viewsedited  04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:32:59
የአፄው ስርዓት ዛሬም አለን


መስጅድ በደም ቤተ-ክርስቲያን በህልም የሚሆንበት ዘመን አላበቃም ወይ....!!?

ዛሬም ለዚህች ሀገር ሙስሊሙ ❷ኛ ዜጋ ነው!?

መስጂዱን በጉልበት አፍርሰውታል
=========================
#Update

ለዚህች ሀገር ለመስጅድ እና ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጠው መብትና ክብር እጅግ የተለያዬ ለመሆኑ በቂ ማረጋገጫው እነሆ..........!!

ቤተ-ክርስቲያኑ አልተነካም መስጅዱ ግን ፈረሰ!!

ጽን'ፈኞቹ በማን አለብኝነት የመጅሊሱን ትዕዛዝና የህዝቡን ጩኸት ወደ ጎን ትተው ሰላም መስጅድን ከውስጡ እንኳ ቁርኣኑን ሳያወጡ ህዝብ እንዳይቀርባቸው በጦር መሳሪያ ዙሪያውን ከበው ዛሬ ጧት አፍርሰውታል።

ህግ የለም ወይ
በዚህ መስጅድ አጠገብ ያለው ቸርች ግን አልተነካም።

#ፈርሷል__መስጅዳችን!!
---------------------------------------------
ቁርዐናችንን ለማውጣት ሳንደርስ፡
በጣም ነው ያዘነው መስጅዳችን ሲፈርስ፡
ቸርቹ ሳይነካ መስጅዳችን ፈርሶ፡
ዝም በሉ ይሉናል ግፍ በኛ ላይ ደርሶ፡
ሙስሊሞች እንንቃ ለህልውናችን፡
በአድሏዊነት ፈርሷል መስጅዳችን።

   በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.9K viewsedited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:44:06
ለጯሒወቹ አድርሱላቸው....

ወላሒ መልስ የማንሰጣችሁ ለናንተ ዋጋ ላለመስጠት ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
3.4K viewsedited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 20:26:43 ሙሓደራ 183

ክፍል አንድ (001)

ረድ በ አሕባሹ አቡበከር ላይ

በ ሸይኹል ኢስላም ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ እናም ሌሎች

በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
2.8K views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ