Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-02 17:07:29
አድርሱልኝ......

መከላከያችን!!
-----------------------
ይድረስ ደብዳቤዬ ለዚያ ለሀገር ዘብ፡
ሀበሻን ላልሸጣት በስልጣን በገንዘብ፡
ህይወቱን ገብሮ ህዝቡን ለሚታዘብ፡
--------------------------------------------
#መከላከያችን..!!
ምንም አይሰማህ ቢሰድብህ ሰካራም፡
ለሰፈር ነው እንጅ ለሀገር አይሰራም፡
ህዝቡ አንተን ይወዳል ማንንም አይፈራም፡
#መከላከያችን....!!
የፍቅር ተምሳሌት መከላከያዬ የሀገሬ ጠበቃ፡
ለሀገር ሲባል መሞት በአንተ አይተናል በቃ።
ስብዕናህ ማራኪ የሰላም አርማችን፡
ክበር ሀበሻ ጋር መከላከያችን፡
-------------------------------------------
በኑረዲን አል አረቢ(ከደ/ወሎ ደሴ)
-------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
3.1K viewsedited  14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 16:03:38
የጉራጌ ሙስሊም ንቃ!!

ከዚህ ፅሁፍ ጀርባ እጅግ ከባድ የረቀቀ የተጠናበት የተቀናበረ ዘግናኝ ሴራ አለ ።

ሙስሊሙ እንዳይማር አስገልሉት የሚለው የአፄወቹ ህግ እየተፈፀመብህ ነው እወቀው!!

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.9K viewsedited  13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:54:22
ጀግናዬ.....

ደስታህን በአሏህ ብቻ እንጅ በማንም ጥገኝነት ላይ አትመስርት ...!!

http://t.me/nuredinal_arebi
2.7K viewsedited  12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 14:02:11
ንቃ ወገኔ......!!

ንግግሮች አመድ የሚሆኑት ተግባሮች ውጤት አልባ ሲሆኑ ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
2.8K viewsedited  11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 13:24:00
ተለውጠሀል ካሉህ ተምረሀል ማለት ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
2.7K viewsedited  10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 12:01:33
ጉንችሬ


የፅንፈኝነት ጫፍ የግፍ ጥግ ተመልከት...


እንደ እናንተ ራቁታችንን አንሔድም ለሰውነታችን ክብር አለን አሏህ አክብሮ ፈጥሮናል የዝንብ መዋያ አንሆንም በማለት ''በኒቃብ''የተዋቡ እንስቶችን ''ራቁታችሁን ካልሆናችሁ በማለት ወደእስር ቤት አስገብተዋቸዋል።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.8K viewsedited  09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 11:54:53
በዚህ አይነት ሰው አትገረምም!!?

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.6K viewsedited  08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 11:25:41 ለአህባሾች የተሰጠ መልስ

በዑስታዝ ኸድር ከሚሴ ሀፊዞሁሏህ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.5K viewsedited  08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 08:30:18
ወዳጄ..!!

በተለይ በዚህ ዘመን ከጆሮህ ይልቅ አይንህን ተጠቀም።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.7K viewsedited  05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 08:17:02
ጀግናዬ....

የደረሰብህ አንድ ክስተት ብዙወችን የምትፈትሽበት መነፀር ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.5K views05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ