Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 144

2022-07-16 16:18:18 #አስገራሚ_እውነት_ግን_ከጠላት.....

.........#ሙስሊም_ተማሪወች_ሆይ_አደራ...!!

➽እናንተ ተምራችሁ ቢሆን ኖሮ ዛሬ እኔ እዚህ ቦታ ባልተገኘሁ ነበር አለች።
(#ክርስቲያኗ_የህግ_ባለሙያ!!)

....ሙስሊም ወንድም እህቶቼ!!
ታውቃላችሁ ሁሌም ስኬታችሁ ስኬቴ እንደሆነ አስባለሁ የትም ቦታ በምንም ጉዳይ ሆነ በምንም ነገር ላይ እናንተ የበላይ ሆናችሁ ማየት ከልቤ ያስደስተኛል።

ወደ ጉዳዬ ስገባ አላውቅም ብቻ ግን በዚህች አለም ስትኖር ህይወት በራሷ ዛቢያ እያሽከረከረችህ ራሷው ጥያቄ አዘጋጅታ ትፈትንሀለች የሚገርመው ፈታኟም ራሷ ነች ፈተናውን በትዕግስት ካለፍክ ስኬት በምታቀርብልህ ሲሆን ፈተናውን በስርአት ካልተወጣህ ግን የበታችነትና የጭቆና ገፈት ቀማሽ መሆንህ አይቀሬ እንደሆነ በተግባር ታሳይሀለች።

ይገርማል ብቻ የአሏህን ውሳኔና ፈቃድ ሆኖ በተለያዩ ጊዜ ብዙ አይነት ገጠመኞች አሉኝ ....
....እናላችሁ በቅርቡ ከሁለት ቀን በፊት ወደ #ሐይቅ_ለሆነ ጉዳይ ጎራ ብዬ ነበር እና በዚያ አጋጣሚ የሔድኩበት የስራ ጉዳይ ሆነና ወደ በአካባቢው ወደ ሚገኝ #አስተዳደር ፅህፈት ቤት ጎራ አልኩኝ አብረውኝ #ሁለት_የዋህና_ገራገር ወጣቶች አሉ......!!

ከዚያም ሶስታችንም ተያይዘን ጉዳያችንን ለማስፈፀም ዘልቀን ወደ ውስጥ ገባንና በመስኮት የሆነችን #ክርስቲያን ሴት ማናገር ጀመርን ስለጉዳዩ አስረዳኋት ቀሚስ ለብሸ ስታይ ይሁን አላውቅም በጣም አመናጨቀችኝ ለመታገስ ሞከርኩ እንደምንም ወደ ሌላ ቦታ አመላከተችንና ተመለስን .....ስንመለስ ሁለቱ ወንድሞቼ የዛው የሀይቅ ልጅ ነበሩና አሁን የአንተን ቀሚስ አይታ እንጅ ስናውቃት እንድህ አልነበረችም አሉኝ ገረመኝና ጉዳያችንን እስክንፈፅም እንታገስ ብዬ ነግሬያቸው ከሔድንበት ቦታ የሆነ ወረቀት ይዘን ተመልሰን መጣን...።

#አሁን_ልብ_በሉ___
#ቁልፉ_እዚህ_አካባቢ_ነው።

ያዘዘችንን መረጃ አሟልተን ቀረብን ከባለፈው በተሻለ ሁኔታ ማናገርና ማስተናገድ ጀመረች...ከዚያም የሰጠናትን መረጃወች እያገላበጠች ሁለቱን ልጆች ስትጠይቃቸው የምትላቸውን ነገር ፈጥነው አልተረዱም እና እኔ ጉዳዩ ስለማይመለከተኝ ወደ ኋላ ነኝ ንግግሯ መሞቅ ሲጀምር ተጠጋሁ ማድመጥ ጀመርኩኝ ...

➽#አልተማራችሁምን!?
አለቻቸው አንገታቸውን ደፍተው ዝም አሏት.

እንዳልተማሩ ተረዳችና...ተናደደች..

ስሙኝ አለች በትኩረት ማድመጥ ጀመርኩ

እናንተ በዚህ እድሜያችሁ በጣም ፈጣን መሆን ሲኖርባችሁ..ግን አልተማራችሁም።

እስካልተማራችሁ ድረስ የማንም ታዛዥና አሽከር ትሆናላችሁ አሽከር የሆነ ሰው ደግሞ ከጭቆና ነፃ መሆን አይችልም።

የሰው ልጅ የመጀመሪያው ነፃነት ስለራሱ ራሱ መወሰን መቻል ሲጀምር ነው።

በዚህ እድሜያችሁ ጫት እየቃማችሁ ጊዜ ከማጥፋት እውቀት ብትሰበስቡ ለናንተ የተሻለ ነው።

ነገር ግን እጅህን ከስራ አዕምሮህን ከዕውቀት የፀዳ ካደረከው ሁሌም ከጭቆና ቀንበር ነፃ መውጣት አትችሉም።

እናንተ ተምራችሁ ቢሆን ኖሮ ዛሬ እኔ እዚህ ቦታ ባልተገኘሁ ነበር አለች።
....ቀጠለችና አውቃለሁ እናንተ ሙስሊሞች በስራ አትታሙም ጥሩ ሰራተኞች ናችሁ ሰርታችሁ ገንዘብ መያዝ ትችላላችሁ ግን ደግሞ በጣም ኋላ ቀር ናችሁ...

#ይህ_ቦታ_እናንተን_አይመለከትምን!?
#የሀገሪቱ_ሁኔታ_አይመለከታችሁምን!?

ከትምህርት ገበታ ርቃችሁ ሙስሊሙ ተጨቆነ ብትሉ በወሬ የሚቀየር ነገር የለም ምንም አይነት ፈተናና ጭቆና ቢደርስባችሁም እንኳን ስኬት ከጭቆና በኋላ ነውና የሚደርስባችሁን ነገር ሁሉ ችላችሁ መማር አለባችሁ።
........ያኔ እንደ ሌላው እኩል ቦታ ይኖራችኋል።
አልያ ግን በየ ሰፈሩ ጫት በመቃም የሚመጣ መብትም ሆነ እኩልነት የለም።

ገንዘብ ለማግኘት እንደምትሰሩ ሁሉ በሁሉም#የመንግስት ሴክተሮች ላይ ለሠሳተፍ ፀንታችሁ መማር አለባችሁ በማለት በምሬት ነግራናለች።

እናም እኔ ምንም አልጨምርም የኔን ሀሳብ እርሷ ተናግራለች ስለዚህ ወገኖቼ ሆይ እባካችሁ ጠንክረን እንማር አደራ...!!

አውቃለሁ ለሙስሊሞች ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አይደለም ግን ቢሆንም መከራውን ጭቆነረውን በጥሰን እንሒድና ለተተኪው ትውልድ የሆነ ፈር ቀደንለት እንሔድ እላለሁ።

አደራ ጠንክረን እንማር አካዳሚክ እውቀትን የሚከለክሉ ሰወችን ፈፅሞ አትስሟቸው..ግን ደግሞ እምነታችሁን ተውሒድ ሱናችሁን ጠብቁ ለማለት እወዳለሁ።

የሴትዮዋ ንግግር ግን ወላሒ...
በጣም በጣም በጣም ነው የተሰማኝ !!

ኑር.......
http://t.me/nuredinal_arebi
3.3K viewsedited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 10:54:11
˓٭˛ ،



#رســـائل_قــرآنية


‌‌‎

˓٭˛✿
http://t.me/nuredinal_arebi
3.2K viewsedited  07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 06:54:12 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem?livestream
3.1K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 18:45:09
➽#የትላንቱ_ምላስ_ዛሬስ!??

እውነተኛ የለባሽ እብድ ማለት ኢኽዋን ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
4.6K viewsedited  15:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 18:44:13 ➽ይድረስ ለኢኽዋኖች እና ለአጨብጫቢ

#የመንጋ___ፍርደኞች!!
◄-----------------------
ስለ ሱናው ጠላት፤
ስለ ኢኽዋን መንጋ መፃፉ ሰልችቶኝ፡
ስማቸው ራሱ፤
በጣም ተፀይፌው እጅግ አስጠልቶኝ፡
ሁሌም ተነግሯቸው፤
ሀቅን ለመቀበል ስለማይፈልጉ፡
አላማቸው ሆኖ፤
ውሸትን ሰንቀው ስልጣን ጋር ሲፋጉ፡
ዛሬም ድረስ አሉ፤
እንደ አበደ ውሻ አንድም ቀን ሳይረጉ፡
ግን ሀቅ ነበረ፤
የሰው ልጆች ስኬት ወግና ማዕረጉ፡
◄--------------------------------------->
ትላንት አህባሾች ጋር፤
በዚህ አይነት ፍቅር ሲነፍሱብን ከርመው፡
ዛሬ ደግሞ ሌላ ነገር ጀምረዋል፤
በራሳቸው ዶማ ፈቅደው ተኮርኩመው፡
በርግጥ የሁሉም ሰው፤
ፕላንና አላማው ግቡ ይለያያል፡
በጥመት ፍቅር ግን፤
በምድራችን ጀርባ የኢኽዋን ይለያል፡
ብቻ ግን በእኔ እምነት፤
ለዚህ እውር መንጋ ምን ብትናገረው፡
ደሊል እያቀረብክ፤
እስኪገባው ድረስ አብራርተህ ብትነግረው፡
ጭራሽ ሀቅን ወዶ፤
በፍፁም አይችልም ጥመቱ ሊመረው፡
ተመክሮ አይገሰፅ፤
ሀቅን አይናገር አሏህን አይፈራ፡
የወንጀሉ ክብደት፤
ከመመዘን አልፎ ገዝፎ እንደተራራ፡
ህዝብ ያጭበረብራል፤
በግልፅ አደባባይ በቀን በጠራራ፡
◄--------------------------------------->
በሉ እስኪ ንገሩኝ፤
ይህንን ግፈኛ ምን ብዬ ልግለፀው?
አሏህን ቢፈራ፤
ምን ቃል ተጠቅሜ በምን ልገስፀው?
ብቻ እየከበደኝ፤
እንደት እንደምፅፍ ጠንቅቄ ባላውቅም፡
ለራሴ እንድህ አልኩት፤
ውሸት ስለበዛ በደል ስለሰፋ እውነቴን አለቅም፡
◄------------------------------------------------>
በሐቁ መርህ ላይ፤
የስሜት አዙሪት ጥመትን ጨምሮ፡
ተውሒድን ዘንግቶ፤
ቢዲዐን ቀባብቶ ነሽዳን ዘምሮ፡
በዝንጀሮ ሚዛን፤
ስህተቱን ሊሸፍን ቃሉን አሰማምሮ፡
ዛሬም አላፈረም፤
በድን ስም ቅጥፈቱን ያስተምራል ደፍሮ፡
ማን በተባበረን፤
ኢኽዋንን ከስሩ በመንቀል ቆፍሮ፡
◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄>
በደል በበዛባት፤
በዚች አለም ውጥረት በዚች አለም ጭንቀት፡
ሁሉ ነገር ጠፍቶ፤
ጦርነት ጉሰማ የኑሮ ውድነት የአየሩ ሙቀት፡
ግራ ከቀኙ ጋር፤
ቀኝ ከግራው ጋር ግራ ተጋብቶበት፡
አስቡት ይህን ህዝብ፤
በዚህ ህይወቱ ላይ ኢኽዋን ሲያፌዝበት፡
ኢኽዋን ማለትኮ፤
አቅሉን ሲያታልላት ራሱን ሲዋሻት፡
ጥመትን እንዳይለቅ፤
ሱናን እንዳይጨብጥ እውነትን ሲሸሻት፡
ተመልከተውማ፤
ደህና ነኝ በሚል ቃል አለምን ሲቃዣት፡
<~~~~~>
አይ ኢኽዋን፤
እየኖረ ሳለ እርሱ እንደ ገለባ እየተንጓለለ፡
የህይወቱ ክፍል፤
ደህና በምትል ቃል እየተዘለለ፡
ህዝብ እያታለለ፤
በሚገርም መልኩ ዛሬም ድረስ አለ፡
አሏህን ካልፈራ፤
ሰው ካልተገሰፀ በተውሒድ በሱና፡
ውርደት ነው ፍፃሜው፤
የልፋቱ ዋጋ ውጤቱ ነውና፡
በዘመናቶች ውስጥ፤
የማስመሰል ህልምን ለራሱ አተረፈ፡
ኢኽዋን ማለት ይህ ነው፤
ሞት አይቀርምና ኑሮ ኑሮ አረፈ፡
ለማንኛውም፤
ላመነበት ጉዳይ የአላማ ፅናት የሌለው ሰንሰለት፡
ከሁሉ እሚስማማ፤
እጅግ የዘቀጠ ይህ ነው ኢኽዋን ማለት፡
◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄>
ከአህባሽ የተጋቡት፤
የቢድዐ የሽርክ የጥመት ሚዛኖች፡
በየዘመናቱ የተንኮል አለቃ ቀስትና ደጋኖች፡
በቃ እንደዚህ ናቸው ንቃ ከኢኽዋኖች፡
የውሸት ጠበቃ፤
የተንኮል አለቃ አንባ ገነን ዳኞች፡
ነቃ ነን ባይ ዶዩስ፤
ከተውሒድ የራቁ እጅግ በጣም ሞኞች፡
እኒህ ናቸው በቃ፤
የኢኽዋን አቀንቃኝ የመንጋ ፍርደኞች፡
<~~~~~~~>
#በኑረዲን_አል_አረቢ__!!
::07/11/2014
◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄>
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
4.4K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:26:14
◄صلوا على النبي محمدٍ ﷺ

فلو لم يكن في كفه غير نفسه
لجاد بها فليتق الله سائله

በእጃቸው ላይ ነፍሳቸው እንጂ ሌላ ነገር ባይኖር እሱንም ይለግሱት ነበር፤

#በተባለላቸው_ውዱ_ነብይ_ላይ.....

የጌታዬ ሰላትና ሰላም በእርሶ ላይ ይሁን!!

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
3.7K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:21:13 የኑረዲን አል አረቢ ዩቲዩብ ቻናል ነው።

Watch "➽#በኒቃብሽኩሪ!!" on YouTube


3.6K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:13:18 http://t.me/nuredinal_arbi
3.4K viewsedited  07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 10:09:39 ለማንኛውም ዛሬ ጁሙዐ ነው።
3.2K views07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ