Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 143

2022-07-17 11:07:47
ሁሌም ቢሆን አትተክዝ

ይህች አለም ፍላጎታችን አይደለችም።

ሁሉም ነገር የአሏህ ትዕዛዝ ነው የአሏህ ትዕዛዝ ደግሞ ሁሉም ኸይር ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
417 viewsedited  08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:34:08 #ወዳጄ_ሆይ__!!

የህይወትህ መርከብ ካፒቴን አንተ ብቻ ነህ መርከብህን ፈጣሪህ ካሰመረልህ መስመር ውጭ አታሽከርክር መስመር እስካልሳትክ ድረስ ማዕበሉን ትቋቋማለህና!!

http://t.me/nuredinal_arebi
660 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 09:48:52 #ቡሌሆራ_ዩኒቨርሲቲ በድግሪ የተመረቁት አባት

#ይህኛው_መረጃ_በጣም_አስደስቶኛል__!!
------------------------------------------------------

#ከአሏህ ጋር በተውሒዳችን ፀንተን እኛ ሙስሊሞች ከጭቆና ቀንበር ለመውጣት እንድህ አይነት ጀግኖች ያስፈልጉናል።
◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄
➽#አባ_ለኛ_ትልቅ_ነገር_አሳይተውናልና እናመሰግናለን።
--------------------------------
የ70 ዓመቱ አዛውንት ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ ተመረቁ

የ70 ዓመቱ አዛውንት አቶ ዓሊ ሳፋ ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቁ ሲሆን በዚህም የዩኒቨርሲቲው የ9ኛ ዙር ተመራቂዎች ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል።

“የእድሜዬ መግፋት ከትምህርት ፍላጎቴ አላስቀረኝም” ያሉት #አቶ_ዓሊ_ሳፋ፤ ስምንት ልጆችና አራት የልጅ ልጆች አያት መሆናቸውን #ለኢዜአ ገልጸዋል።

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከ35 አመት በፊት እንዳገኙ ያስታወሱት አዛውንቱ፤ ለትምህርት ባላቸው ፍቅር የተነሳ የዕድሜያቸው መግፋት ሳይገድባቸው በ70 ዓመታቸው ዛሬ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ለመቀበል መብቃታቸውን ገልጸዋል።

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
865 views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 09:07:48 http://t.me/nuredinal_arebi
927 viewsedited  06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:43:49 ➽#ይህ_ነው_ሒዝብያነት!!
◄------------------------------->
በስሜት በደራ ሰው ተጠመዘዘ፡
ሱናውን ለቀቀ በጥመት ታዘዘ፡
ትላልቁ ሁሉ ትንሽ ሀሳብ ያዘ፡
◄~~~~~~>
➽#ኑር.....!!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
1.4K viewsedited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 06:21:07 ➽#ትዳርን_ስታስብ___!!
◄---------------------------->
ትዳር ስትፈልግ ሴት ያለችበት ሳይሆን #ወንዶች_ያሉበት ቤት ፈልግ።እርግጠኛ ሆኘ ነው የምነግርህ በጠንካራ #ወንድ_ቤት ጠንካራ ሴት ትገኛለች።

➽እኛ ወንዶች ብዙ ጊዜ የትዳር መስፈርታችን የማይሟላው ጠንካራ ወንዶችን ከመጠየቅ ይልቅ ውጫዊ ውበት ያላቸውን ሴቶች ለማሳደድ ስለምንቋምጥ ነው።

#ያ_ማለት_ግን....

አብዛኛውን ከማየት አንፃር እንጂ በጣም ብዙ “#ወንድ_ለምኔ?” የሚያስብሉ ጠንካራ እህቶች ከደካማ ወንድ ቤት መኖራቸውም መረሳት የለበትም....።

በማስከተልም የውበት ባለቤት የሆነች እንስትም መጥፎ ነች ማለትም እንዳልሆነ ልብ ይሏል።

➽#ኑር___!!

http://t.me/nuredinal_arebi
1.5K viewsedited  03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:25:52 #እዛጋ__ይሰማል_አይደል!? #ለነገሩ_ጆሯችሁ_ስሜትና_ሀሜት_እንጂ....
◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄◄

‏ قال سفيان بن عيينة -رحمه الله-:

مَن رأى أنّهُ خير من غيره، فقد اسْتكبّر.

ከሌሎች እንደሚሻል አድርጎ #ራሱን_ያዬ ሰው በርግጥም ኮርቷል።

صفة الصفْوَة (٤٢٥/١)

➽#ልክ_እንደናንተ_ማለት_ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
2.6K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:01:26 ለያሲን ኑሩና ለአጨብጫቢወቹ...!!

#የመንጋ_ፍርደኞች__!!

#በኑረዲን_አል_አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.7K viewsedited  15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 16:23:37
2.8K views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ