Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-26 10:05:04 አሰላሙ ዐለይኩም ወንድሞች እና እህቶች!
~
ይህቺ 13 ገፅ አጭር የፅሑፍ ፋይል ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን በሚያስተባብሉት አሕባሾች / አሽዐሪዮች ዙሪያ የቀረበች ዳሰሳ ነች። ብዙ ሰው ይሄ የጥመት አንጃ እንዲህ አይነት ሰቅጣጭ ዐቂዳ እንደሚያራምድ ስለማያውቅ በነሱ የተሸወደ ወገናችን የአላህ ፈቃድ ሆኖ ይነቃ ዘንድ ይህንን ፅሑፍ በማንበብና በማሰራጨት የበኩላችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ።

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙነወር
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
2.5K views07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 08:26:39
ጉራጌ

ሙስሊም vs ኦርቶዶክስ


የጉራጌ ህዝብ የሀይማኖት ስብጥርን ስንመለከት 51% ሙስሊም ሲሆን ኦርቶዶክሱ 41% ነው።

ሙስሊሙ ከኦርቶዶክሱ በ10% ይበልጣል።

ነገር ግን 51%ቱ የጉራጌ ሙስሊም ከ10% በታች የሆኑት የትግራይ ሙስሊሞች ያክል እንኳ ተሰሚነት የለውም።

ጉራጌ ክልል ቢሆን 41%ቱ ኦርቶዶክስ 51%ቱን ሙስሊም ገርፎ ያባርረዋል።

አሁን ዞን ሁነው ራሱ ኦርቶዶክሱ 100% እስከሚመስል ድረስ ነው ዞኑን የሚሾፍሩት።

የመንግስት መስርያ ቤት ተውትና በመስጅድ ጉዳይ ጭምር የሚወስኑት ኦርቶዶክሶች ናቸው።

እንግዲህ ሙስሊም ጉራጌዎች አላህ ልቦና እና ወኔ ይስጣችሁ ከማት ውጭ ምን ይባላል?

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.5K viewsedited  05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 08:17:51 ይድረስ ት/ት ሚኒስቴር ላይ ለሚያስቸግሩ ወንበዴዎች

በወንድም ሳዳት ከማል

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.2K viewsedited  05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 08:05:30
ጥብቅ መልዕክት ከጉንችሬ ለጉንችሬ
----------------------------------------------------

#አሰራጩት_መረጃአይናቅም


ይህ የምትመለከቱት ሰው በጉንችሬ ሙስሊሞች ላይ እየፈፀመ ያለው በደልና እያደረገ ያለው ሴራ ከእለት ወደ እለት ስር እየሰደደ ነው።

እውነት ግን ማን አብሽር ብሎት ይሆን..!?

▸ለማንኛውም ግን ዛሬ ጉንችሬወች በጀማዓህ ሆናችሁ  ልዩ ዝግጅትና ንቃት ያስፈልጋችኋል። ጠላቶቻችሁ እያዘናጉ እንጅ አልተኙም እንደተረጋጉ አስመስለው በማዘናጋት በሙስሊሙ ላይ ድንገተኛ የሆነ ከባድ  ጥቃት ፈፅመው የሚሰወሩ ስውር ኃይሎችን አደራጅተውላችኋል።

ይህ ስውር የሽብር ሀይል በእነ ያዕቆብ ግርማ የተደራጀና የተዘጋጀ ሲሆን  ሙስሊሙ ወጣት ራሱን፣ መስጂዱንና ንብረቱን እንዲጠብቅ መልዕክት ተላልፏል።

ለዚህ እንዲመቻቸው ሲባል ያለው የጸጥታ ኃይል ሮንድ ብሎ ዞር እንዲል ተደርጎ ሲያበቃ ሙስሊሙ አጸፋ ሲጀምር እንዲደርስ አቅጣጫ አስቀምጠው ጨርሰዋል።

እየተናበቡ ነው የሚሰሩት በዚሁ አጋጣሚ ከጀርባቸው ማን እንዳለም ጭምር ግልፅ ነው።

ስለሆነም በአስቸኳይ በስልክና መሰል መገናኛ ዘዴዎች መልዕክቱን ሼር በማድረግ ያቀዱትን ሴራ ቀድመን በማክሸፍና በመጠንቀቅ ከሚደርሰው መራራ የግፍ ፅዋ ራሳችንንና ንብረታችንን መስጅዳችንንና ንፁሀኖችን እናድን እንላለን!!

ጉንችሬወች ንቁ ተጠንቀቁ!!

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.3K viewsedited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 07:39:21
ጠላት የመሰከረው ሐቅ....!!

እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ከ1816  - 1824 በአልጄሪያ ቆንስላ ተመድቦ የነበረው ትውልደ አሜሪካዊው ዊልያም ሻለር ስለኒቃቢስት የአልጀሪያ ከዋክብቶች ይህን አስፍሯል፦

"በአልጄሪያ ባሳለፍኳቸው ተከታታይ ስምንት ዓመታት የአልጄሪያዊያንን ሙስሊም ሴቶች ቅርፅና መልክ በህይወቴ ተመልክቼ አላውቅም። ኒቃብ ባህላቸው አይደለም በሙስሊም ሴቶች ልብ ላይ የታተመ ሀይማኖታዊ መመርያ ነው"


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.7K views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 07:01:40
ሱዳን ሆይ አሏህ ሰላምሽን በቶሎ ይመልሰው ያረብ!!

➊የነ ሙዘሚል ፈቂሪ
❷የነ አቡበክር አዳብ
❸የነ ሸሀቡ አልኢወዲ
❹የነ ሰህ አህመድ በደውይ ሀገር ሱዳን

ከሽርክ እየፀዳሽ ወደ ተውሒድ ከፍታ እየመጣች ያለችው ሀገር ሱዳን ረብሻ ውስጥ ነችና በዱዐችን እናስባት።

አሏህ ሆይ ጠላቶቻችንን እየተበቀልክልን የሙስሊም ሀገራትን በሀቅ ላይ ሀያል አድርጋቸው አሚን።


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.2K views04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 18:18:04
#የጉንችሬው_ግፍና_በደል....!!

ግልፅ ነው ..በየቦታው በተለያዬ የውሸት ዘዴ ይዘመትብናል።
አላማቸው ግን ከሙስሊሞች የፀዳች ሀገር መገንባት ነው።
ይህ እኩይ የጥላቻ ሴራና ሙስሊሞችን የማጥፋት ቅዠት አይደለም ዛሬ ትላንትም በአፄው ዘመን እንዳልተሳካ ያውቁታል ግን መረበሽ ሰላም መንሳት ይፈልጋሉ።
ይህን የሚፈፅሙት የጉራጌ ፅንፈኞች ከአማራ ቄስና ደብተራ ጋር በመተባበር እንደሆነ.. የሚገርመው እምነታችን በነኩት ቁጥር እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ መምጣቱ ነው።
ተንጫጩ የትንኝ ድምፅ ዝሆን አይረብሽም በዚያ ልክ እንራራቃለን።
ጠጠር ሆናችሁ ስትነኩን ከተራራ ገዝፈን እናስጨንቃችኋለን።
በስልጣናችሁ ተገን ተሸጉጣችሁ ስታሸብሩን በፅናታችን ጨረር እናስበረግጋችኋለን።
ለግድያ መጥታችሁ አፈ ሙዝ ስትደግኑብን በላኢላሀ ኢለሏህ ቃል እናርበተብታችኋለን።
እንቀንሳቸዋለን ብላችሁ ስትጥሉን ሚሊየን ሆነን እንነሳለን።
አትማሩብ ብላችሁ ስታግዱን መምህሮቻችሁ ሆነን እንገኛለን።
ኒቃብ አትለብሱም ብላችሁ ለመግፈፍ ስትሞክሩ ሁላችንም ለብሰን እንደ አጋንንት እናስጭሀችኋለን።
ነግረናችሁ ነበር በነካችሁን ቁጥር እንበዛለን ምክንያቱም እኛ ሙስሊሞች ነን አለቀ።

▸ጉንችሬወች ሆይ አብሽሩ አሏህ ከጎናችሁ ይሁን!!
▸ወላሒ ወቢላሒ ወተሏህ በደላችሁ በደላችን ነው።
ህመማችሁ ያመናል።
ቁስላችሁ ያቆስለናል።
ደማችሁ ይፈሰናል።
እንቢችሁ ይንጠናል።

በአካል መጥተን አለንላችሁ ባንላችሁም ቅሉ በርቀት ላይ የውስጣችን ሞራልና ቁጭት እየተንተከተከ ነው ወላሒ!!

በርግጠኝነት በድል ትወጣላችሁ ቀደማችሁ ታሪክ ፅፋችኋል ....።

ግልባጭ#ለተስፋ ነዳ ይድረስልኝ!!

ኑረዲን ነኝ ከወደ ወሎ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
1.1K views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:49:50
እነዚህ ድንዙዛኖች የአፋርን ህዝብ አያውቁትም ማለት ነው።

አስተናግደው አፋር!!
--------------------------------------
የተራመድክ ለት ቅዠትክን ልትሰብከው፡
የአፋርን ንፁህ ህዝብ በእምነት ከደፈርከው፡
ያንን የዋህ ምዕመን በእምነቱ ከመጣህ፡
ሽርር አድርጎ ገርፎህ ወኔ እንዳያሳጣህ፡
--------------------------------------------
ነፍስህ እንዳይጠፋ እፈራልሀለሁ፡
አፋር ከእስልምናው አይወርድም አውቃለሁ፡
ገንዘው ሳይልኩህ ጠቅልለው በከፈን፡
ተጠንቀቅ እባክህ ዳፋህ እንዳይተንፈን፡
ማንን ተማምነህ ነው የሆንክብን ደፋር፡
በእምነትህ ከመጣ አስተናግደው አፋር፡
------------------------------------------------
(ኑሬ ነኝ ገጠሬው)

ከሰማሀኝ የአፋር ህዝብ በእምነቱ አይደራደርም እባካችሁ ሳይደርስባችሁ አትድረሱበት።

አፋር የተፈጠረበትን ንፁህ እምነቱን አክብሮ እሚያስከብር ህዝብ ነውና አትፈታተኑት እባካችሁ ነገ ጩኸታችሁ እንዳይረብሸን ውሸታችሁ እንዳይሰለቸን ከወድሁ ተጠንቀቁ
የአፋር ህዝብ በባህሪው በኢስላም ሀይማኖቱና በሀገሩ አይደራደርም ምክንያቱም ሙሉ የአፋር ህዝብ ሙስሊም ብቻ ነዉ። ወደፊትም እስልምናዉን ይዞ ፀንቶ እሚኖር ህዝብ ነዉ ኢንሻ አሏህ....እንደ ሌላው ድራማ እሰራበታለሁ ብለህ ከሆነ ሞክረው በድራማህ አላማህን አስቶ የሚገባህን ይሰጥሀል።

አፋር ንቃ #ቻካራማራሳታ እያሉ ሊያደነቁሩህ እየመጡ ነው።

በሚገባቸው ቋንቋ አስተናግዳቸው

የአፋር ወጣት የአፋር ህዝብ ንቃ...!!

ኑረዲን አል አረቢ (ከገጠር)
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
1.5K viewsedited  14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:20:59
በጌታዬ ይሁንብኝ እንደወንድ ፊትለፊት የምንገናኝበት ቀን ይመጣል። ያኔ ነጋሪት ብትጎስሙ በድንጋጤ ጥይት ብትጎነጩ እንኳ አታመልጡንም ያደረሳችሁብንን ግፍ አንድ በአንድ ቆጥረን እናወራርዳለን። በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በምትገኘው ጉንችሬ ከተማ ሙስሊሞች ዋ ኢስላማ ዋ ሙዕተሲማ እያሉ ያጣጥሩ ይዘዋል። አዎ ስለሒጃባቸው ደማቸውን እየዘሩ ከመሬት ተዘርረዋል። ለሙተነቂቦች ከለላ በመሆን ወንዶቹ…
1.2K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 17:18:55 በጌታዬ ይሁንብኝ እንደወንድ ፊትለፊት የምንገናኝበት ቀን ይመጣል። ያኔ ነጋሪት ብትጎስሙ በድንጋጤ ጥይት ብትጎነጩ እንኳ አታመልጡንም ያደረሳችሁብንን ግፍ አንድ በአንድ ቆጥረን እናወራርዳለን።

በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በምትገኘው ጉንችሬ ከተማ ሙስሊሞች ዋ ኢስላማ ዋ ሙዕተሲማ እያሉ ያጣጥሩ ይዘዋል። አዎ ስለሒጃባቸው ደማቸውን እየዘሩ ከመሬት ተዘርረዋል። ለሙተነቂቦች ከለላ በመሆን ወንዶቹ ቆስለዋል ህፃናት ደምተዋል።
------------------------------------------------

በአቶ ያዕቆብ ግርማና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመስቀል ጦረኞች የተቀናጀ ጥቃት ይፈፀምባቸው ይዘዋል። በኒቃባቸው በሒጃባቸው ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው ስለተባረሩ ሙስሊም ሴቶች ስለምን በሒጃቧ ምክንያት ትገለላለች በማለት ስለጠየቁ ዘብጥያ ተወርውረዋል።

ሙስሊም ሴቶች ኒቃባቸውን ካላወለቁ አንማርም የሚል አመፅ ሲያነሱ የነበሩ በማህበረ ቅዱሳን የሚደገፉት ተማሪዎች ነጠላ ለብሰው እንዲገቡ ትምህርት ቤቱ ሲፈቅድላቸው ልሙጡ ባንዲራ ላይ የሞኣ አንበሳን ምስል አሠርተው በግሩፕ ለብሰው መግባት ጀመሩ። ይባስ ብሎም ሙስሊሞችን ማሸማቀቅና መደብደብ ጀመሩ።

በአካባቢው ተቋቁሞ የነበረውን ኮማንድ ፖስት ተገን አድርገው ለመብታቸው ይንቀሳቀሳሉ የሚባሉ ሙስሊሞችን እየመረጡ በማሰር፣ በማስፈራራት፣ ከፊሎቹንም የትውልድ ቀያቸውን ጥለው እንዲሰደዱ በማድረግና ታዳጊ ልጆችን በእስር ቤት ወራቶችን በማሰር ይበቀሉ ጀመር። ሁሌም መስቀላዊያን እንዲህ ናቸው። ጠብቀው ይበቀላሉ። ከኋላ ይወጋሉ።

ከሙስሊሞች የጸዳች የክርስቲያን ደሴት እንድትሆን እየተሠራ በሚመስል መልኩ ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር የተቀናጀ ዘመቻ በሙስሊሞች ላይ ተከፈተ። ሙስሊሙ ዝምታን መርጦ አንዳች አጸፋን አለመመለሱ ጭራሽ በተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል (ተ.ሚ.ማ.) ዶክመንተሪ ፊልም ተሰራ። "ሙስሊሞች አስገድደው መስጅድ ሂዳችሁ ካልሰገዳችሁ እያሉን ነው" የምትል አንድ ክርስቲያን ሴት ቀረበች።

እነሱ እንዲህ ናቸው በየዘመኑ በቀሳውስቱ
"ሂዱና ሙስሊሞችን ተበቀሉ። እጆቻችሁንም በነርሱ ደም እጠቡ" በማለት ሲታዘዙ ሀጢያታቸው እንደሚማር ዋሰትና ተሰጥቷቸው ሲላኩ ለነርሱም ሆነ ለቤተሰቦቻቸው ቤተ-ክርስቲያን እንክብካቤ እንደምታደርግ ቃል ስለሚገባላቸው ያገኙትን አጋጣሚ ተጠቅመው ሙስሊሙን ከኋላ ይወጋሉ።

ኢድን ተስታኮ ህዝበ ሙስሊሙ ድምጹን ስላሰማና በአካባቢው በኮማንድ ፖስቱ ሳቢያ ሰፍሮ የነበረው ልዩ ኃይል በወቅታዊው ፖለቲካ ከአካባቢው ሲወጣ ጠብቀው ትናንት ማታ ወንድሞች ከመስጅድ ሲመለሱ በጦር መሳሪያ ታግዘው የተደራጁ ወጣቶች ጥቃት ከፈቱባቸው። የአካባቢው ሙስሊም አዛን በማሰማትና ፈጥኖ በመድረስ የተደራጁት አሐዳዊ የሽ'ብር ኃይሎች የወንድሞቻችንን ህይዎት ሳያጠፉ በፊትና ተጨማሪ ውድመት ሳያስከትሉ መከላከል ቻሉ። ግና የቀድሞ የጉንችሬ ከተማ ወረዳ ኃላፊ የነበረው አቶ ያዕቆብ ግርማ ፌዴራል ፖሊስን በማሰማራት አዳሩን ሙስሊሞች ከየቤታቸው እየተለቀሙ እስር ቤት ተወረወሩ።

ሊከላከሉ ይችላሉ የሚባሉ ፈርጣማ ሙስሊሞች ከየቤታቸው ታፍሰው ሊነጋጋ ሲል የፌዴራል ፖሊስ ኃይል ከከተማዋ እንዲወጣ ተደርጎ ቀድሞ መሳሪያን በታጠቀው የኦርቶዶክስ ኃይል በሙስሊሞች ላይ ከጠዋት ጀምሮ የተቀናጀ ጥቃት እንዲፈጽም ተደረገ። በርካቶች ሲቆስሉ የሙስሊሞች ቤት እየተመረጠ ንብረታቸው እንዲዘረፍና እንዲወድም ተደረገ። ጥቃቱ ሲበረታ የመስጂድ ማይኮች የአዛን ጥሪን ዳግም እያስተጋቡ ሙስሊሞች ራሳቸውን ለመከላከል ሲሞክሩ የፌዴራል ፖሊስ ዳግም መሐል ከተማዋ ሰፍሮ ገላጋይ መስሎ ሙስሊሞችን ብቻ እየነጠለ አፈሳውን አጧጡፎታል።

በጌታዬ ይሁንብኝ እንደወንድ ፊትለፊት የምንገናኝበት ቀን ይመጣል። ያኔ በድንጋጤ ጥይት ተጎንጭታችሁ እንኳ አታመልጡንም ያደረሳችሁብንን ግፍ እያንዳንዱን ቆጥረን እናወራርዳለን።

ጉንችሬዎች ሆይ ታገሱ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
1.4K views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ