Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-20 11:12:26
የፋሩቅ መስጂድን በዚህ መልኩ አስውበነው ለዒዱ የሶፍ መስመር እያዘጋጀን ነው።

የአካባቢው አባቶች እናቶች ወጣቶች ሴቱ ወንዱ በደስታ እንባ እያነባ ተቀብሎናል።

ለዚህ ሁሉ ስኬት ያበቃችሁኝ ጀግናና ተወዳጅ እህት ወንድሞቼ በተለይ በስደት ላይ ያላችሁ እህቶች ይህ ክብር ለኔ ሳይሆን ለናንተ የሚገባ ነበርና ለሁሉም ነገር አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ አሏህ በሁለቱም ሀገር ያስደስታችሁ እያልኩ.....''ለዚህ ትልቅ ስኬት ከጎኔ ለቆማችሁ በሙሉ ከልቤ እያመሰገንኩ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ማለት እወዳለሁ።

ሙስሊም እህት ወንድሞቼክበሩልኝ እወዳችኋሐሁ።

ይህ ስኬት ከአሏህ እገዛ በኋላ የናንተ ጥንካሬ ባይታከልበትና ባትተባበሩን እዚህ ደረጃ ባልደረስን ነበር አሁን ግን ከትልቅ ለውጥ ላይ ነን አልሀምዱ ሊላህ....

ኑረዲን ነኝ ከገጠር ደሴ ዙሪያ በራራ ጥቅሳ ቀጠና 024 ቀጠና 03 ሰላም ሁኑልኝ መልካም የዒድ አል ፈጥር ዓል ለሁላችን ይሁንልን።

https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
252 views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 10:37:44
የደስታ በዐላችንን ከገጠር ህዝብ ጋር..!!

ኢዱን «በፋሩቅ መስጅድ» ለማሳለፍ..
በረሀውን አቋርጠን ፣
ወንዙን ተሻግረን፣
ተራራውን ተራምደን ፣
ከጫካው ከዱሩ ተላምደን አልሀምዱ ሊላህ በሰላም ገብተናል።

እናንተም ዒዱን ከገጠር የዋህ ህዝብ ጋር አሳልፉት እላለሁ።

https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup
398 viewsedited  07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 09:56:11
አንተን እገዛለሁ ለይቼ ብቻህን፡
የቀብርን ጨለማ ግን ደግሞ አደራህን፡

ኑር

http://t.me/nuredinal_arebi
509 viewsedited  06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 09:47:39 ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ?
~
1- ዘካተል ፊጥርን የሚመለከቱ መረጃዎች በሙሉ በእህል መስጠትን የሚመለከቱ ናቸው። እዚህ ላይ እውነታው ግልፅ ስለሆነ መረጃ መዘርዘር አይጠበቅብኝም፡፡ በዘመኑ የወርቅና የብር መገበያያዎች የነበሩ ከመሆኑ ጋር በገንዘብ መስጠትን የሚጠቁም #ቀጥተኛ ማስረጃ ግን አንድ እንኳን የለም። አመክኗዊ ትንታኔ እንጂ ማንም በዚህ ላይ አንድ እንኳ #ቀጥተኛ መረጃ መጥቀስ አይችልም።
2- ጉዳዩ በዑለማእ መካከል የሃሳብ ልዩነት የተንፀባረቀበት ቢሆንም ልቅ በሆነ መልኩ በገንዘብ መስጠት ይቻላል ያሉት ግን በጣም ጥቂቶች ናቸው። "በገንዘብ መስጠት አያብቃቃም (ግዴታውን አያወርድም)" ያሉት ግን ብዙ ናቸው።
3- ኢብኑ ተይሚያ - ረሒመሁላህ - አንገብጋቢ ሁኔታ ሲኖር ብቻ በገንዘብ መስጠት ይቻላል ማለታቸው የሚታወቅ ነው። ይህንን ንግግራቸውን ከልክ በላይ ለጥጦ በደፈናው በዚህ ዘመን የሚሻለው በገንዘብ መስጠት ነው የሚል ልቅ የሆነ አዋጅ ማወጅ የኢብኑ ተይሚያን ንግግር መሸከም ከሚችለው ያለፈ መልእክት ማሸከም ነው። በዚህ ዘመን እህሉ ቢሰጣቸው ለመጠቀም የሚቸገሩ ችግረኞች ቢያጋጥሙም እህሉ የሚያስፈልጋቸው የበለጡ ድሃዎች አሉ። ልክ በዚህ ዘመን እህል መጠቀም የቀረ እያስመሰሉ ማቅረብ ጤነኛ አካሄድ አይደለም።
4- ማጠቃለያ
ለምታወጡት ዘካተል ፊጥር ጥንቃቄ ለምታደርጉ ሁሉ!
ራሳችሁን ኺላፍ ውስጥ አታስገቡ። ያውም እንዲህ አይነት ከአመክኖ በዘለለ ይሄ ነው የሚባል መረጃ የማይደግፈው ሆድ የማያስነፋ ኺላፍ በሩቅ መሆን ነው የሚሻለው። የዘካተል ፊጥርን መቃሲድ ዛሬም በዱቄት፣ ... ሰጥቶ ማሳካት ይቻላል።
ልብ አድርጉ! በእህል ብታወጡ፡
* ማንም ደፍሮ "ዘካችሁ ተቀባይነት የለውም" ማለት አይችልም።
* ከነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከተላለፉ ሐዲሦችም ከሶሐቦች ፈለጎችም ጋር መቶ ለመቶ ገጥማችኋል።
በእህል ሳይሆን በገንዘብ ብታወጡ ግን ዘካችሁ ብዙሃን ዑለማዎች ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አፈፃፀም ነው። ግዴታ የሆነውን ዒባዳ ለእንዲህ አይነት ሁኔታ ከምታጋልጡ ይልቅ በትክክል በመፈፀም ከኺላፍ ቀጠና ብትርቁ የተሻለ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
525 views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 09:03:03
የዱንያ የመጨረሻ ሰርቲፊኬት ሞት ነው።

http://t.me/nuredinal_arebi
590 viewsedited  06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 23:05:01 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል

ርዕስ፦"የሴት ልጅ አደብ በኢስላም"

ወንድም አቡ ኡሰይሚን አብዱራህማን

የስርጭት ሊንክ
___

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=9b5307fc4ef77dbf21
1.5K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 10:48:14 ስማ...

ተደብቀህ ያገባሀት ሚስት ካለችህ ሶደቀተልፊጥር ይወጅብብሀልና ተጠያቂ እንዳትሆን እንዳትረሳ አውጣላት እሽ...!!

ለማን ነው የምታወጣው ብትለኝስ አትበል!! ...ብቻ ማውጣት አለብህ ሰምተሀል።
1.0K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 10:43:35
የትውልድ ሀገሬ ''ጂፋ''ሆና ሲታይ ይህን ይመስላል።

መወለድስ ገጠር
1.0K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 10:14:13ስለ ኢድ ሶላት ማብራሪያ

☞ የኢድ ሶላት ሁክም
☞የሚሰገድበት ወቅት
☞የሚሰገድበት ቦታ
☞ቢድአ የሆኑ ኢዶች
☞ የኢድ ሶላት አሰጋገድ
☞የተክቢራዎቹ ብዛት
☞ የሶላት ተክቢራ አይነቶች
☞ተክቢራ ላመለጠው ሰው
☞በተክቢራ ጊዜ እጅ ማንሳት
☞በተክቢራ መካከልየሚባል ዱአ
☞ያመለጠው ሰውቀዷ ማውጣት

በድጋሜ የተለቀቀ!!

العلم قبل القول ولعمل

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10548
1.1K views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 09:51:20
ረመዷን እስኪወጣ ብቻ ሳይሆን ነፍስህ እስከትትወጣ ድረስ አሏህን ፍራ..!!

http://t.me/nuredinal_arebi
1.1K viewsedited  06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ