Get Mystery Box with random crypto!

شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن ش
የቴሌግራም ቻናል አርማ nuredinal_arebi — شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن
የሰርጥ አድራሻ: @nuredinal_arebi
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው
ለአስተያዬትና እርማት
@Nuredin_al_arebi_Bot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-27 11:57:59
ጀግናዬ

እውነቱ ይሔ ነው

http://t.me/nuredinal_arebi
214 viewsedited  08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 11:36:14 በፋሩቅ መስጅድ ገጠር..!!

ውሸታም ምላሳም ቀጣፊ ነው።

ትላንት ሙስሊም ካበለ ይባል ነበር...
ዛሬ ሰኞና ማክሰኞ የሚያብለው ሙስሊም ነኝ ባይ ነው።

በኑረዲን አል-አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
362 viewsedited  08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 11:21:09 ለክርስቲያኖች
~
በትምህርት ተቋማት ውስጥ ሙስሊሞች ከአለባበስና ከሶላት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን ባነሱ ቁጥር በተቃርኖ የሚቆሙ ክርስቲያን ተማሪዎችን ማየት የተለመደ ነው። የሙስሊሞቹን የሶላት ጥያቄ ለማሰናከል አድርገውትም አስበውትም የማያውቁትን "እንግዲያው እኛም የፀሎት ቦታ / ጊዜ እንፈልጋለን" ብለው ይነሳሉ። አለባበስ ጋር በተያያዘም "እኛም ነጠላ እንለብሳለን" ብለው ይቀሰቅሳሉ። ጉንችሬ ላይ ያየነው ደግሞ ከዚህም ባስ ያለ ነው። "ሙስሊሞቹ ከነ ኒቃባቸው እንዲማሩ ከተፈቀደላቸው እኛ አንማርም'' ብለው ከትምህርት ቤት እስከሚቀሩ ደርሰዋል። ከዚያ ሙስሊሞች ሲታገዱ ነው ወደ ትምህርት ቤት የተመለሱት። ይሄው ባሁኑ ሰዓት ሙስሊሞች ከትምህርት ገበታ ተገፍተው ክርስቲያኖቹ ብቻቸውን እየተማሩ ነው።
በዚች ሃገር ላይ በተደጋጋሚ የሚወራው የመቻቻል እሴት የማስመሰያ መድረኮች ላይ እንጂ መሬት ላይ እንደሌለ በተጨባጭ የምናውቀው ነው። ጥያቄዬ እንዲህ አይነቱን ክፋትና ምቀኝነት በእምነት ሽፋን ስታቀርቡ ሃይማኖታችሁን ማርከስ አይሆንባችሁም ወይ? የሚል ነው። ለእምነት ቀናኢ መሆን በዚህ መልኩ ነው የሚገለፀው? እንዴት "ይሄ አካሄድ ሃይማኖታችንን ያጠለሻል፣ የአብሮ መኖር እሴትንም ይጎዳል" የሚል ይጠፋል?!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
468 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 10:06:55
«ሚስኪን ሆኘ ልገኝ»
-----------------------------
ከተውሒድ ርቄ ሽርክ ከሚያጠፋኝ፡
ከሱና ሸሽቼ ጥመት ከሚደፋኝ፡
ከሀቅ እየራቅኩኝ ውሸት ከሚያለፋኝ፡
አንድነት በሚል ስም ኢኽዋን ከሚገፋኝ፡
በሰለፍያ ላይ ልኑር እየከፋኝ፡
-------------------------------------------
ሸይጧን ከስሜት ጋር ባሪያው ከሚያደርገኝ፡
ማንም የፊትና ሰው ከሚያፈላልገኝ፡
ለብቻዬ እየኖርኩ ሚስኪን ሆኘ ልገኝ፡
--------------------------------------------
በኑረዲን አል-አረቢ
---------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
828 viewsedited  07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 09:19:06
መስጂደል-አቅሷ ፍልስጤን ኡለል ቁብለተይን

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
957 viewsedited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 09:12:38
አምላኬ ሆይ...

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
963 viewsedited  06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 17:53:49 ከታሪካችን አምባ

በፋሩቅ መስጅድ (በገጠር...

ሙስሊሙ ወኔ ይኑርህ ንቃ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.2K viewsedited  14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:52:20

የኒቃብ ለባሽ እና የሱሪ ለባሽ ልዩነት!!
-------------------------------------------------

በዚያ በደጉ ዘመን ይህ ተከስቶ ነበርኮ !!

በታላቁ ሱልጣን ሱለይማን አልቃኑኒ የአመራርነት ዘመን በፈረንሳይ ውስጥ ሴቶች እርቃናቸው እየጨፈሩ ነው የሚል ዜና ኸሊፋው ዘንድ ደረሰ።

.....በንዴት በግኖ ደብዳቤን ወደ ፈረንሳዩ ንጉስ ላከለታ፡፡

ደብዳቤው ይህን ይላል፦

"በሀገራችሁ ያሉ ሀፍረት የሌላቸው ሴቶች እርቃናቸውን ከወንዶች ጋር ተቃቅፈው እየጨፈሩ መሆኑን ሰምቻለሁ።
ሀገራችሁ ከእኛ ድንበር ጎን ስላለች ይህ ጋጠወጥ ስነምግባር ወደእኛም ሊዛመት ይችላልና መልዕክቴ እንደደረሰህ ይህን እርኩስ ተግባር አስቁም። አለዚያ እኔው ዘምቼ ለማስቆም ጦሬን ሰብቄ ወደናንተው ሀገር እመጣለሁ"

▸ከዚህ ደብዳቤ በኋላ በሀገረ ፈረንሳይ ጭፈራው ለመቶ ዓመታት ሙሉ በምስጢርና በድብቅ ይከወን እንደነበረ #የኦስትሪያው_ታሪክ_ጸሐፊ_ሀመር_ዘግቧል፡፡


#ይናገራልፎቶው!!

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
2.4K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:22:28 የነ ነቢል ቡድን ማማ ላይ የሰቀሉትን ሙስጦፋን አወረዱት ከ ሁድሁድ የተወሰደ

አይ ሙስጤ ከመሳሳቅም አልፎ ዶክተር ጀይላን ጋር ስትጎራረሱ ነበር ነው የምልህ።

ርእስ ማስቀየሩን ተትህ ያቺ ያረገዝካ ተወለደችንዴ   ማነው ያስረገዘህ ወንድ ነው ሴት ነው ያረገዝከው።  ወዳጆችህ ማቀፊያ ገዝተው እየጠበቁክ ነው። ወልደህ አስታቅፋቸው።  ከጀይላን ጋር ያስተቃቀፋችሁ ሴራ ምን ነበር።

ደግሞ ረስቼልህ "ከኡስማን መጅሊሱ ጋር አስታርቁኝ ብለህ ሽማግሌ ልከክ ነበር"  ከምን ደረሰ ፣ መውረድ ካልከው እንድህ አይደል
2.1K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:17:32
ሰላም ለአስተዋዮች ይሁን!!

http://t.me/nuredinal_arebi
2.1K views13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ