Get Mystery Box with random crypto!

የአፄው ስርዓት ዛሬም አለን መስጅድ በደም ቤተ-ክርስቲያን በህልም የሚሆንበት ዘመን አላበቃም | شـبـاب السـلـــفــــيــــيــن

የአፄው ስርዓት ዛሬም አለን


መስጅድ በደም ቤተ-ክርስቲያን በህልም የሚሆንበት ዘመን አላበቃም ወይ....!!?

ዛሬም ለዚህች ሀገር ሙስሊሙ ❷ኛ ዜጋ ነው!?

መስጂዱን በጉልበት አፍርሰውታል
=========================
#Update

ለዚህች ሀገር ለመስጅድ እና ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጠው መብትና ክብር እጅግ የተለያዬ ለመሆኑ በቂ ማረጋገጫው እነሆ..........!!

ቤተ-ክርስቲያኑ አልተነካም መስጅዱ ግን ፈረሰ!!

ጽን'ፈኞቹ በማን አለብኝነት የመጅሊሱን ትዕዛዝና የህዝቡን ጩኸት ወደ ጎን ትተው ሰላም መስጅድን ከውስጡ እንኳ ቁርኣኑን ሳያወጡ ህዝብ እንዳይቀርባቸው በጦር መሳሪያ ዙሪያውን ከበው ዛሬ ጧት አፍርሰውታል።

ህግ የለም ወይ
በዚህ መስጅድ አጠገብ ያለው ቸርች ግን አልተነካም።

#ፈርሷል__መስጅዳችን!!
---------------------------------------------
ቁርዐናችንን ለማውጣት ሳንደርስ፡
በጣም ነው ያዘነው መስጅዳችን ሲፈርስ፡
ቸርቹ ሳይነካ መስጅዳችን ፈርሶ፡
ዝም በሉ ይሉናል ግፍ በኛ ላይ ደርሶ፡
ሙስሊሞች እንንቃ ለህልውናችን፡
በአድሏዊነት ፈርሷል መስጅዳችን።

   በኑረዲን አል አረቢ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi