Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-15 16:36:30
ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go
1.3K views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 16:28:17
በትናንትናው እለት ፖርቶ ከካሳ ፒያ ጋር ባደረገው የሊግ ጨዋታ ክለባችን ማን ዩናይትድ የተጫዋች መልማዮችን ልኮ ነበር። ዩናይትድ በኤስታዲዮ ዶ ድራጎ መልማዮችን ሲልክ የተለመደ እየሆነ መቷል።

ክለባችን መልማዮችን የሚልከው የፖርቶውን ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታን ለመመልከት እንደሆነ ይነገራል።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
2.3K viewsMelek, edited  13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 15:59:54
ክለባችንን ለመቀላቀል ወስኗል !.

አንዳንድ የጣሊያን ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት የናፖሊው የመሀል ተከላካይ ኪም ሚን ጄይ በዚህ ክረምት ክለባችንን ለመቀላቀል ወስኗል የሚሉ ዘገባዎች እየወጡ ነው።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
3.5K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 14:18:37
ክለባችን የማክ አሊስተር ፈላጊ ነው !

እንደ ታማኙ ዘ አትሌቲክ ዘገባ ክለባችን የብራይተኑን የመሀል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር የማስፈረም ፍላጎት ሲኖረው ሌላኛውም የእንግሊዝ ክለብ ሊቨርፑል ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አለው።

አርጀንቲናዊው የመሀል ተጨዋች በዚህ ክረምት ብራይተንን የሚለቅ ከሆነ ቻምፒየንስ ሊግ ለሚጫወት ክለብ መፈረም ይፈልጋል።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
6.9K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 14:11:32
የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የሆነው ኢያን ራይት ስለ አንቶኒ የተናገረው

"አንቶኒ ከሊቨርፑሉ የፊት መስመር አጥቂ ዳርዊን ኑኔዝ ጋር አንዳንድ ተመሳሳይ ነገር አለው ብዬ አስባለሁ።

"ሰዎች ከ ማን ዩናይትዱ አንቶኒ እና ከሊቨርፑሉ ዳርዊን ኑኔዝ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ  ምክኒያቱም ገና የመጀመሪያ አመታቸው ነው።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
6.8K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 13:01:20
አግዜል ቱዌንዜቤ እና ፊል ጆንስን ጨምሮ ስማቸው ያልተገለጸ 3 ተጫዋቾች በሚመጣው የክረምት ዝውውር መስኮት ከክለባችን እንደሚለቁ ይጠበቃል።

[ M.E.N ]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
8.4K viewsMelek, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 12:33:56
Classic

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
8.9K viewsMelek, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 12:14:16
የፕሪስተኑ አሰልጣኝ ሪያን ሎው የማንቸስተር ዩናይትዱን ወጣት አልቫሮ ፈርናንዴዝን የውሰት ውሉን ትቶ በቋሚ ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ አቀረበ።

M.E.N

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.3K viewsMelek, edited  09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 11:34:48
ክለባችን አሁንም ቢሆን በአድሪያን ራቢዮት ላይ ፍላጎት አለው፣ ክለባችን በውስጥ ከተጫዋቹ ጋር እየተወያየ ነው። ተጫዋቹ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ የሚመጡለትን አማራጮቹን ከግምት ውስጥ ያስገባል እና ደግሞ ከጁቬንቱስ የውል ማደሻ ፕሮፖዛል እየተዘጋጀለት ነው ነገር ግን ተጫዋቹ ህልሙ በፕሪምየር ሊግ መጫወት ነው።

[ Fabrizio Romano ]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.5K viewsMelek, edited  08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 07:50:14


@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.3K viewsA𝐛𝐝, edited  04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ