Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 354

2022-07-14 20:34:28
ፍረንኪ ዲዮንግን እየገፉት ያሉት ባርሴሎናዎች በፍረንኪ ዲዮንግ ዙርያ በጣም ጥብቅ ውሳኔ አስተላልፈዋል !

ባርሴሎናዎች ዲዮንግን አሁኑኑ እንዲለቅ መልእክት ያስቀመጡለት ሲሆን የማንቸስተር ዩናይትድን የዝውውር ጥያቄ መቀበል አለብህ ብለውታል ።

ዲዮንግ ባርሳን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ካልሆነ ከባርሴሎና የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ቡድን ጉዞ ውጪ እንደሚያደርጉትም ዝተውበታል !

ferrancorreas

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.4K views𝐀𝐛𝐝 , edited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 20:00:30
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ሲናገር

" አዎ አምስተርዳም ውስጥ የካኒሴሮ ስጋ ቆራጭ ተብዬ እጠራለው እኛ አርጀንቲናውያን ሁሉንም ነገሮች ስናደርግ በወኔ ነው ወደ ሜዳ ስገባ ለእያንዳንዱ ኳሶች እፋለማለሁ ።"

" የሞተ ሰው ሬሳ ላይ መውጣት ካለብኝ አደርገዋለሁ ሁሉንም የ አንድ ለ አንድ ግኑኝነቶችን ማሸነፍ እፈልጋለሁ ምክንያቱም እኔ እስከማውቀው ለእያንዳንዱ ቤተሰቤ አባላት እና ጓደኞቼ ለምግብ ወጪ እንደምፋለም ነው ።"

" እኔ ያለኝ ስሜት ይህ ነው ሁሉም አርጀንቲናውያን ያላቸው ስሜት ይህ ነው ይሄ ላብራራው የማልችለው አይነት Motivation ነው ።"

This Mentality >>

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
15.7K views𝐀𝐛𝐝 , edited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:15:11
የሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የግል ሼፍ በኢንስታግራም ገፁ

" የመሰነባበቻ እራት የማንዩናይትድ ደጋፊዎች በደንብ ተንከባከቡልኝ ።"

ሲል በ Insta Story ላይ አጋርቷል ።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
17.0K views𝐀𝐛𝐝 , edited  16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 19:09:46
ሮናልዶ በ Instagram ገፁ

" Hard work "

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
16.5K views𝐀𝐛𝐝 , edited  16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:18:01
ማንችስተር ዩናይትዶች ከባርሴሎና ጋር በፍረንኪ ዲዮንግ ዝውውር በ 75 ሚልየን ዩሮ +10 ሚልየን ብቃቱ እየታየ በሚጨመር የዝውውር ገንዘብ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲል ሌሌኛው ተዐማኝ እና እውቅ ጋዜጠኛ ዴቪድ ኦርነስቴይን አረጋግጧል ።

David Ornstein

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
19.7K views𝐀𝐛𝐝 , edited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 15:17:43
ስለ 2015 የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች አዲስ ዜና ወቷል ከስር ትምህርት ሚኒስቴር የሚለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ!
3.7K views𝕒𝕕𝕧𝕖𝕣𝕥𝕚𝕤𝕖𝕣, 12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:56:29
ሰበር ዜና... እንደ Talk sport ዘገባ ከሆነ አያክስ አምሰተርዳም ለሊሳንድሮ ማርትኔዝ የቀረበውን የ46ሚ ዋጋ ጥያቄ ተቀብለዋል።

@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
19.5K views ..ዳግም ዮጵ.. , edited  11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:28:54
የአያክሱ ተከላካይ ጁሪየን ቲምበር በአንድ ወቅት የተናገረው :

" አንዳንድ ጊዜ ሜዳ ላይ ትንሽ ትኩረቴን ሳጣ እና ስዘናጋ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ወዲያውኑ ይህንን በማስተዋል እየጮኸ ይሰድበኝ ነበር ስለዚህ ሁሉም ነገር ለኔ ጥሩ ነው ።"

[TheEuropeanLad]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
19.3K views𝐀𝐛𝐝 , edited  11:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:19:09
ቶማስ ቱኸል ክርስቲያኖ ሮናልዶን የማስፈረም ምንም ፍላጎት የለውም !

ጆርጅ ሜንዴስ ከቶድ ቦህሊ ጋር ተነጋግሯል ነገርግን የመጨረሻ ውሳኔ ሁልጊዜም በአሰልጣኝ ብቻ የሚወሰን ነው ።

ቼልሲዎች አሁን ትኩረታቸው በተለያዩ ዝውውሮች ላይ ነው ቱኸል ክርስቲያኖን ለማስፈረም ፍላጎት የለውም።

[Fabrizio Romano]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
18.7K views€pĥřěm Ķīñĝ , edited  11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:14:06
ኤርሊንግ ሀላንድ በኦሌ ጉናር ሶልሻየር ላይ፡-

"ለሲቲ ስፈርም እንኳን ደስ አለህ ብሎ ጻፈልኝ "ወደ ተሳሳተ ማንቸስተር ጎራ በመሄድህ መልካም እድል " ብሎ ጻፈልኝ።

አንዳንዴ እናወራለን።

[MEN]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
18.0K views€pĥřěm Ķīñĝ , edited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ