Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-03 20:33:39
ካሴ በአዲሱ ማልያ

Rate The New Kit ......

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
16.9K viewsA𝐛𝐝, edited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 19:47:13
ሜሰን ማውንት የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል

እስከ 2028 ድረስ ኮንትራቱን እንደሚፈራረም ተረጋግጧል !

[Fabrizio Romano]

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
18.0K viewsɪsʜᴏᴡɴɪɢᴜs, edited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 17:09:54
ራፋ ቫራን via IG

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
20.3K viewsA𝐛𝐝, edited  14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 16:58:58
ኢትዬጲያ ላይ ብቸኛ እና የመጀመሪያው ታማኝ በቅድሚያ ምንም ሳይከፍሉ ትኬት ተቀብለው እውነተኛነቱን እንዲያረጋግጡ እድል የሚሰጦት አስተማማኝ የሆነ ቻናል ነው ይሄ።እኛ እንለያለን የምንለውም በምክንያት ነው።

ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://t.me/+uaweGsg6HbViODU0
10.3K views🇵 🇷 🇲 🇹 🇪 🇷 , 13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 15:39:08
JUST IN ;-

ማንቸስተር ዩናይትድ ከሶፊያን አምራባት ጋር በግል ውል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል እና አሁን ከፊዮረንቲና ጋር በክፍያ ለመስማማት እየተነጋገሩ ነው።

[La Nazione]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
20.6K views€pĥřěm Ķīñĝ , 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 13:06:52
ኤሪክ ቤይሊ እና አሌክስ ቴሌስ የክለቡ ቀጣይ እቅድ ውስጥ እንደሌሉ ተነግሯቸዋል። ማንችስተር ዩናይትዶች ትንሽ ገንዘብም ቢሆን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል። ክለቡ በክረምቱ የዝውውር መስኮት እነሱን ለመሸጥ ይፈልጋል።

[FABRIZIO ROMANO]

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
21.4K viewsɪsʜᴏᴡɴɪɢᴜs, edited  10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 13:01:39
ሀሪ ማጓየር ከኤሪክ ቴን ሀግ ጋር የሚነጋገር ይሆናል። እንግሊዛዊው ተከላካይ ክለቡን የሚለቅበት እድል አሁንም አለ።

[ FABRIZIO ROMANO]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
20.8K viewsɪsʜᴏᴡɴɪɢᴜs, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 12:50:57
— ሊቻ ማርቲኔዝ ፣ ዴን ሄንደርሰን ፣ አንቶኒ ፣ ቫንደቢክ እና ኮቢ ማይኖ በዛሬው እለት ወደ ካሪንግተን የልምምድ ማእከል ሲገቡ ታይተዋል !

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
20.5K viewsA𝐛𝐝, 09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 16:53:14
ክሪስቲያን ኤሪክሰን ስለ ቶፕ 4 የተናገረው

"ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ስንሸነፍ ሁልጊዜ ጫና አለብን ነገር ግን ባህሪዎችን እና ጥራቶችን አሳይተናል ፣ ቶፕ 4 ውስጥ ለማጠናቀቅ በራሳችን ላይ ማተኮር አለብን።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
933 views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 16:44:09
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1.3K views Ɯ♬⩔៩ ƙɨ⩎❡ , 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ