Get Mystery Box with random crypto!

ኤሪክ ቤይሊ እና አሌክስ ቴሌስ የክለቡ ቀጣይ እቅድ ውስጥ እንደሌሉ ተነግሯቸዋል። ማንችስተር ዩናይ | Manchester United Fans™

ኤሪክ ቤይሊ እና አሌክስ ቴሌስ የክለቡ ቀጣይ እቅድ ውስጥ እንደሌሉ ተነግሯቸዋል። ማንችስተር ዩናይትዶች ትንሽ ገንዘብም ቢሆን ለመቀበል ተዘጋጅተዋል። ክለቡ በክረምቱ የዝውውር መስኮት እነሱን ለመሸጥ ይፈልጋል።

[FABRIZIO ROMANO]

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan