Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-23 23:59:02
ለዛሬ የነበረን ቆይታ እዚህ ጋር ያበቃል የነገ ሰው ይበለን  

መልካም አዳር ቤተሰብ

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
12.8K viewsA𝐛𝐝, 20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:57:52
የብራይተኑ አሰልጣኝ ዴ ዘርቢ

" ስለ እውነት እናውራ ከተባለ ማሸነፍ የሚገባን እኛ ነበርን ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.8K viewsA𝐛𝐝, edited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:56:31
ባለፈውም አስቀይሞናል ለማንኛውም ከዚህ በሁዋላ ይሄ ዳኛ እኛን ከመዳኘት መታገድ አለበት

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.3K viewsA𝐛𝐝, edited  19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:51:29
የዛሬውን ጨዋታ ብናሸንፍም የዳኝነቱ ነገር እንዴት ነበር !

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.3K viewsA𝐛𝐝, edited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:43:52
በጨዋታው ላይ የተፈጠሩትን ክስተቶች ያልተመለከታችሁ ወደ ጎል ቻናላችን ጎራ በማለት ይመልከቱ

https://t.me/+XZ_Nf806Cl42ZWI0
14.5K viewsA𝐛𝐝, edited  19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:40:58
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ቪክተር

" ፔናሊቲ ላይ የተረጋጋ ነው በሁሉም ነገር የተረጋጋ ሰው ነው ሾው እና ቪክተር ጥሩ ምሽት አሳልፈዋል ከካሴሚሮ ጋር የነበራቸው ጥምረት እጅግ ድንቅ ነበር ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.4K viewsA𝐛𝐝, edited  19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 22:38:33
TREBLE!! የበድሃ ያለኸ

@dagii30
@manchester_unitedfan
14.1K views ..ዳግም ዮጵ.. , 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 16:18:15
ጋርናቾ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
1.1K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 15:32:40
| ማንችስተር ዩናይትዶች ሃሪ ማጉዋርን፣ ዴቪድ ዴሂያን እና አንቶኒ ማርሻልን በክረምቱ መሸጥ ይፈልጋሉ።

[DiscoMirror]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
4.1K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 15:19:10
ቶኒ ዛሬ በቡድኑ ልምምድ ታይቷል

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
4.7K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ