Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-04-21 18:56:03
የብራይተን አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ:

ማንችስተር ዩናይትድ እንግሊዝ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው ነገርግን በእንደነዚህ አይነት የውድድር መድረክ  ላይ እኛ እንደነዚህ አይነት ጨዋታዎችን መጫወት የሚገባን ይመስለኛል"።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
5.2K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 18:48:22
የብራይተኑ  አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ:

"ሲቪያ በትናንትናው ጨዋታ በጣም ጥሩ ጨዋታ ተጫውተዋል . እና ሴቪያ እንደ ዩናይትድ ሁሉ በአውሮፓ መድረኮች ውስጥ ታላቅ ቡድን ነው. ።

ከሁሉ የተሻለው መፍትሄ ስለ እሁዱ ጨዋታ በራሳችን ላይ በማተኮር ጨዋታውን ለማሸነፍ ማድረግ ያሉብን ነገሮች ላይ ማተኮር ነው ።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
5.7K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 17:43:03
ከ1 አመት በፊት ቦስ ኦልድትራፎርድ ደረሰ

ኤሪክ ቴንሃግ የዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ከተሾመ አንድ አመት ተቆጠረ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
7.2K viewsThe silent killer, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 14:44:43
||ዴቪድ ራያ፣ ዲዮጎ ኮስት እና ያን ሶመር ከማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ፍለጋ ጋር ስማቸው  የተገናኙ ተጫዋቾች ናቸው። የዲን ሄንደርሰን ሁኔታም በሚሆነው ነገር ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል።

Telegraph Ducker

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
10.9K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 14:37:17
| ቀጣይ ጨዋታ | Next Match

የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ

ማንችስተር ዩናይትድ ብራይተን

አሁድ ሚያዝያ 15

ከምሽቱ 12:30 ላይ

ዌንብሌይ ( እንግሊዝ )

ድል ለ ዩናይትድ 

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
11.0K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 14:30:32
JUST IN

ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ሲቲ እና ሊቨርፑል በኤደርሰን እና አሊሰን ፊርማዎች እንዴት እንደተለወጡ ተረድቷል እና ዩናይትድ በድጋሚ ለሻምፒዮንነት የሚወዳደር ከሆነ ተመሳሳይ ፊርማ ማድረግ እንዳለበትም ያምናል ።

DiscoMirror

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
10.8K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 13:59:43
ቴንሀግ በውጤቱ ቅር ተሰኝተናል :

"ሁላችንም ወደ ቀጣዩ ዙር ባለማለፋችን ቅር ብሎናል ነገርግን ከሁሉም በላይ ባሳየነው ደካማ እንቅስቃሴ ተበሳጭተናል ፣ በእርግጥ መጥፎ ምሽት ነበር ፣ተጋጣሚያችን ይህንን ጨዋታ ለማሸነፍ ከኛ የተሻለ ፍላጎት ነበራቸው ።

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
11.2K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 12:18:13
እንደ አንዳንድ ዘገባዎች ከሆነ አሌሀንድሮ ጋርናቾ May 1 ላይ ወደ ልምምድ ሊመለስ ይችላል።

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfab
12.9K viewsɪsʜᴏᴡɴɪɢᴜs, 09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 11:13:03
እስቲ ስሜታዊነት ሳይታይባችሁ ለማንችስተር ዩናይትድ አይመጥኑም እና በክረምቱ መሸጥ አለባቸው ብላችሁ ምታስቧቸው የተጫዋቾችን ስም ፃፉልን። ምሳሌ፦ ማጓየር......

@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
13.8K viewsɪsʜᴏᴡɴɪɢᴜs, 08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 08:56:48
ለሌላቸው በጎነት ጥሩ ነው በዓልም አይደለ እናስጎበኛለን...... እኚህን 3 ዋንጫዎች (በአንድ ዓመት ያነሳናቸውን) በየቀኑ ለማየት ስንቶች ደጅ ይጠናሉ መሳላችሁ....ዛሬም ከእንቅልፌ ተነስቼ በቤቴ ቴሌግራም ላይ በግድ አሳዩን ነው መሰለኝ እየተንጫጩ እያየሁ  ነው!! ለማንኛውም  የዚህ ዓመቱ ዩናይትድ ብዙ ብዙ ያስወራናል! ለሦስት ዋንጫ እያሉ የሚያዝጓቹህን ግን በዚህች ፎቶ ብቻ አፍፍ ማስያዝ ለጤና ጠቃሚ ነው!!  ባይገርማቹ  እኛ በአንድ ዓመት ያሳካነውን እነሱ ከተፈጠሩ ጀምሮ አሳክተውት  አያውቁም!   so..... ቀና በል
        ሌላም ሚጎበኝ ሞልቷል አቅራቢያቹህ ወደ ሚገኝ የዩናይትድ ደጋፊ እየሄዳችሁ ብቻ መጎብኘት

@dagii30
@manchester_unitedfan
15.2K views ..ዳግም ዮጵ.. , 05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ