Get Mystery Box with random crypto!

ለሌላቸው በጎነት ጥሩ ነው በዓልም አይደለ እናስጎበኛለን...... እኚህን 3 ዋንጫዎች (በአንድ ዓ | Manchester United Fans™

ለሌላቸው በጎነት ጥሩ ነው በዓልም አይደለ እናስጎበኛለን...... እኚህን 3 ዋንጫዎች (በአንድ ዓመት ያነሳናቸውን) በየቀኑ ለማየት ስንቶች ደጅ ይጠናሉ መሳላችሁ....ዛሬም ከእንቅልፌ ተነስቼ በቤቴ ቴሌግራም ላይ በግድ አሳዩን ነው መሰለኝ እየተንጫጩ እያየሁ  ነው!! ለማንኛውም  የዚህ ዓመቱ ዩናይትድ ብዙ ብዙ ያስወራናል! ለሦስት ዋንጫ እያሉ የሚያዝጓቹህን ግን በዚህች ፎቶ ብቻ አፍፍ ማስያዝ ለጤና ጠቃሚ ነው!!  ባይገርማቹ  እኛ በአንድ ዓመት ያሳካነውን እነሱ ከተፈጠሩ ጀምሮ አሳክተውት  አያውቁም!   so..... ቀና በል
        ሌላም ሚጎበኝ ሞልቷል አቅራቢያቹህ ወደ ሚገኝ የዩናይትድ ደጋፊ እየሄዳችሁ ብቻ መጎብኘት

@dagii30
@manchester_unitedfan