Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-04-21 00:02:05
ያለምንም ጥርጥር ለዚህ ውጤት መነሻው ቦስ ነው በበቀደሙ ጨዋታ የሰራው ስህተት ጨዋታውን በኦልድትራፎርድ መግደል እንዳንችል አድርጎናል
But በአንተ አንዴ አምነናል አሁንም ቅንጣት ያህል ሳይሸረፍ በሙሉ ልባችን እናምንሃለን ሃያሉን ዩናይትድ ትመልስልናለህ

We believe the process


@Manchester_unitedfan
@Manchester_unitedfan
8.1K viewsThe silent killer, 21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 07:24:01
Who Scored ለዛሬው ጨዋታ ይዞት የወጣው የሁለቱም ክለቦች ግምታዊ አሰላለፍ |

ማን ዩናይትድ ሴቭያ
       
@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
1.6K viewsA𝐛𝐝, 04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 06:44:01
| የጨዋታ ቀን | Match day

| በዩኤፋ ኢሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ

Agg (2-2)

ሴቭያ   ማን ዩናይትድ

ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 12

ከምሽቱ 04:00 ላይ

ራሞን ሳንቼዝ ፒዥዋን

| እንደተለመደው ይህንንም ተጠባቂ ጨዋታ ከአሰላለፍ ጀምሮ በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ከጎል ሀይላይቶች ጋር LIVE @Manchester_Unitedfan ላይ ይጠብቁን

ድል ለ ዩናይትድ 

Share
@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
3.2K viewsA𝐛𝐝, 03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 06:20:04
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳውያን

መልካም የጨዋታ ቀን

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
3.6K viewsA𝐛𝐝, 03:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 02:36:39 በዜሮ ዓመት ወይም የተሻለ ስራ ይፈልጋሉ???
በሪፖርተር እና አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ከታች #Join ይበሉ
6.2K views𝕒𝕕𝕧𝕖𝕣𝕥𝕚𝕤𝕖𝕣, 23:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 23:22:43
የነገ ሰው ይበለን  

መልካም አዳር ቤተሰብ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.6K viewsedited  20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 23:16:57
ማን ዩናይትድ የሴቶች ብድን ከ አርሰናል የሴቶች ብድን

የጨዋታ #Stats

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.9K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 23:15:50
ድል ቀንቷቸዋል !

አሁን በተጠናቀቀ ጨዋታ የክለባችን የሴቶች ብድን በ አሌክሲያ ሩሶ አንድ ግብ ታግዞ የአርሰናልን የሴቶች ብድን 1 ለ 0 መርታት ችለዋል።

ሴቶቻችን ጨዋታውን ማሸነፋቸው ተከትሎ ሊጉን በ 44 ነጥቦች በመምራት ከ ተከታያቸው ቼልሲ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 4 አስፍተዋል።

.........

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.8K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 21:53:58
ክርስቲያን ኤሪክሰን ስለ ሲቪያ :

“በዚህ የውድድር ዘመን ብዙ የተለያዩ አሰልጣኞች ቀይረው በሊጋቸው ሲቸገሩ ተመልክተናል ፣ አሁን ግን ጨዋታዎችን ማሸነፍ ጀምረዋል። ጥሩ ቡድን እና ጥሩ ቅርፅ ላይ ናቸው በተጨማሪ  አንዳንድ በጣም ጥሩ ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች አሏቸው።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.2K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 21:53:04
ኤሪክ ቴንሀግ

" ዴቪድ ዴህያ የተሟላ ግብ ጠባቂ ነው ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.9K viewsA𝐛𝐝, edited  18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ