Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-04-22 07:54:34
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ማጉዋየር 

" እሱ ለኛ ጠቃሚ ሚና አለው  ካፒቴን ሆኖ ቡድኑን  ይመራል፣ ከአሰልጣኞች ስታፍ ጋር ይግባባል፣ ቡድኑን ያነሳሳል፣ እሱ በልምምድ ክፍለ ጊዜ በቦታው ለተጫዋቾች ምሳሌ ነው።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.7K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 07:42:43
ኤሪክ ቴንሀግ፡

“ይህን ቡድን እና እነዚህን ተጫዋቾች ለማሻሻል እየሰራው ነው፣ ይህ በአሰልጣኝ ስታፍ እና በተጫዋቾች ላይ ያለኝ ስራ ነው። ትኩረታችን በዚህ በሂደት ላይ እንጂ ትኩረታችንን በሚከፋፍሉ ሌሎች ሂደቶች ላይ አይደለም።

እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳውያን

መልካም እለተ ቅዳሜ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.8K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 00:24:57
ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን

የነገ ሰው ይበለን

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.5K viewsedited  21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 22:17:39
— He hits the Siuuuu

መልካም ምሽት ቤተሰብ !

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
17.1K viewsA𝐛𝐝, edited  19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 20:10:56
እንሆ የመጀመሪያው የ ኢትዬጲያ tik tok ቪዲዬዎችን በ ትንሽ KB በ ቴልግራም መቶላቹሀል። ከእርሷ የሚጠበቀው join ማለት እና መከታተል ብቻ ነዉ።
1 viewpetelare Stay true, 17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:44:08
90Min የተሰኘው ድር ገፅ የኤፌ ካፕ ጨዋታ ግምታቸውን ሲያስቀምጡ በዚህም መሰረት ማን ዩናይትድ በ ብራይተን 2-1 ይሸነፍል ሲሉ ገምተዋል ።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
3.2K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:37:12
የኢድ-አልፈጥር በዓሉን ምክንያት በማድረግ አሁን online ላላችሁ ጥያቄና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ  250 ብር ካርድ
ለወጣ  100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
3.0K viewspetelare Stay true, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:33:34 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
3.4K viewspetelare Stay true, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:27:42
ክርስቲያን ኤሪክሰን ከትናንቱ ሽንፈት በኃላ

"አስተሳሰባችን መቀየር አለበት. ፍጹም የተለየ ጥሩ እና ከባድ ቡድን እንደሚጠብቀን እናውቃለን,።

ስለዚህ ሙሉ ትኩረታችንን በብራይተን ጨዋታ ላይ እናደርጋለን ።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
3.9K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 19:21:14
ዶኒ ቫን ዴ ቢክ፣አንቶኒ ኢላንጋ፣ዲን ሄንደርሰን እና ብራንደን ዊሊያምስ በዚህ ክረምት ከማንችስተር ዩናይትድ ይሸጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በውሰት የተሰጡት አሌክስ ቴልስ፣ ሃኒባል እና ኤሪክ ባይሊ እንዲሁ የመሳሰሉ ተጫዋቾችም ሊለቁ ነው ከሞላ ጎደል ፊል ጆንስ እና አክስኤል ቱዋንዜቤ ከቴንሀጉ ዩናይትድ በክረምቱ ሊለቀቁ ነው።

JamieJackson

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
4.4K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ