Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-26 14:10:15
JUST IN

ብሩኖ ፈርናንዴስ ያለ እግር መከላካያ ሆነ ያለ መደገፍያ ክራንች እየተንቀሳቀሰ ነው



@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.7K viewsA𝐛𝐝, edited  11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:47:25
ኤሪክ ቴንሀግ ከነገው የስፐርሱ ጨዋታችን በፊት ከደቂቃዎች በሁዋላ ጋዜጣዊ መግለጫቸውን የሚሰጡ ሲሆን እኛም እንደተለመደው መግለጫውን ተከታትለን ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል

Stay tuned !

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.4K viewsA𝐛𝐝, edited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:18:09
በታሪክ ለመጀመርያ ግዜ በማንቹኒያን ደርቢ የሚደረገው የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ግጥሚያ ከቀኑ 11 የሚደረግ ይሆናል !

የኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ

ማንዩናይትድ VS ማንሲቲ

ቅዳሜ ግንቦት 26 
ከቀኑ 11:00

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.3K viewsA𝐛𝐝, 10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 13:14:40
አዲስ እና ልዪ BETTING CAHNNEL
ይዜላቹ መጥቻለው
Fixed ticket አሳክተነዋል ዛሬም

VAMOS CHECK NUMBER
        

990-S1155900587

ዛሬም FIXED TIP ይሰጣል BETTING ለምመድቡ አስተማማኝ ጨዋታ እዚህ ታገኛላቹ ይሄ አድል አንዳያመልጣችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን
ተቀላቀሉ


https://t.me/bettingtipstar50
https://t.me/bettingtipstar50
https://t.me/bettingtipstar50
13.3K viewsA𝐛𝐝, 10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 10:30:11
ካስሜሮ በትናንትናው ጨዋታ ያካለለው የሜዳ ክፍል።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
4.3K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 09:22:27
𝗪an-Bissaka at 𝗪embley

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
6.4K viewsA𝐛𝐝, edited  06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 08:01:37
የሌስተሩ ጄምስ ማዲሰን ስለ ዋንቢሳካ

" ዋንቢሳካ በ 1 ለ 1 ግኑንነቶች በአስቂኝ ሁኔታ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ተጫዋች ነው ምናልባትም በአለማችን ምርጡ ነው ብዙ የመስመር አጥቂዎች ከእሱ በተቃራኒነት ሲጫወቱ ማድረግ ያለባቸው ነገር ይጠፋቸዋል ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
8.8K viewsA𝐛𝐝, edited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 07:52:19
" KISS OF DEATH "

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
8.7K viewsThe silent killer, 04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 07:27:40
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ሳንቾ እና ራሽፎርድ

" ከዚህ ቀደም በእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ፔናሊቱ እንዳመከኑ እናውቃለን ግን ደግሞ ጎበዝ ፍፁም ቅጣት ምት መቺዎች እንደሆኑም እናውቃለን ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.2K viewsA𝐛𝐝, edited  04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 07:15:51
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳውያን

Those Two

መልካም ቀን

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
9.5K viewsA𝐛𝐝, 04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ