Get Mystery Box with random crypto!

የሌስተሩ ጄምስ ማዲሰን ስለ ዋንቢሳካ ' ዋንቢሳካ በ 1 ለ 1 ግኑንነቶች በአስቂኝ ሁኔታ እጅ | Manchester United Fans™

የሌስተሩ ጄምስ ማዲሰን ስለ ዋንቢሳካ

" ዋንቢሳካ በ 1 ለ 1 ግኑንነቶች በአስቂኝ ሁኔታ እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ተጫዋች ነው ምናልባትም በአለማችን ምርጡ ነው ብዙ የመስመር አጥቂዎች ከእሱ በተቃራኒነት ሲጫወቱ ማድረግ ያለባቸው ነገር ይጠፋቸዋል ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan