Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-03 06:43:37
ማታቁት ብቻ ተቀላቀሉ አታፍሩበትም ግብና ጉድ እዩ
https://t.me/+zWKdezFAdQswNzY8

https://t.me/+zWKdezFAdQswNzY8

https://t.me/+zWKdezFAdQswNzY8
5.8K viewsEzra ❷❶, 03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 23:39:41
ይሄንን ፊልም ከዚህ ቀደም አይተነው ነበር !

መልካም አዳር ቤተሰብ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
10.0K viewsA𝐛𝐝, 20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 22:30:19
የብራይተኑ ካውሩ ሚቶማ

" ልጅ እያለሁ ሮናልዶን እጅጉን ተመልክቼዋለሁ የአጨዋወቱን ስልት እጅጋን እወድለት ነበር እንደሱ መሆንም እፈልግ ነበር የሱን ድሪብል አደራረግ እና አሯሯጡን ሳይቀር ላማስመሰል ስሞክር ነበር በሰአቱ ማንችስተር ዩናይትድንም እደግፍ እና እወድ ነበር ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.0K viewsA𝐛𝐝, edited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:41:27
ዴን ሄንደርሰን

" ከውድድር አመቱ ውጪ በመሆኔ አዝኛለሁ ነገር ግን ቀዶ ጥገናው በተፈለገው መልኩ ስኬታማ ሆኖ ተካሂዷል ለቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት እመለሳለሁ ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.5K viewsA𝐛𝐝, edited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:32:28
ለ ስልክዎ ማሳመሪያ

መልካም ልደት

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.0K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 21:21:25
ቴን ሃግ

“ይህ ክለብ በርካታ ዋንጫዎችን ማሸነፍ አለበት።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.1K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:56:43 ➢ አዳዲስ እና ገራሚ ሙዚቃን ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃ መፍለቂያ

ዘመናዊ ሙዚቃ

Remix Music

ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች

ሬጌ ሙዚቃ

  አዳዲስ MUSIC 

All English Music

ባህላዊ MUSIC

የተሰረቁ አልበሞች

ለፍቅረኛዎት ዘፈን ለመጋበዝ
1.2K viewspetelare Stay true, 18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:48:30
ፍቅር እስከ መቃብር

ዴርቶ ጋዳ

ዣንቶዣራ

ዝጎራ አንዲሁም የተለያዩ መጽሐፍትን በpdf ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ

https://t.me/+TrYulHfpxS4yY2I0
1.1K viewspetelare Stay true, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 21:32:30
— አሌሀንድሮ ጋርናቾ በትናንትናው እለት ኮንትራቱን ከፍቅረኛው ጋር አክብሯል !

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
5.2K viewsA𝐛𝐝, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 20:35:04
ሰር ጂም ራትክሊፍና ግሌዘሮች እኔና አንቺ እንጋባ እንጂ ስለ አጃቢው ምን አገባን አይነት አቋም እያራመዱ ነው

ሰር ጂም ራትክሊፍ አዲስ ባቀረቡት የጨረታ ሂሳብ ላይ የግሌዘር ቤተሰቦችን የጋራ ባለቤትነት አካተዋል ለዚህም ይመስላል የግሌዘር ቤተሰቦች ሊቀበሉት የፈለጉት

ከድጡ ወደ ማጡ የሆነ ስርዓት .......

እነዚህን ዜናዎች ውሸት አድርግልን

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
8.1K viewsThe silent killer, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ